ጥበብ
ይሄ በስጋ ሳይሆን በነፍስ ስለተሰቀለች፣ በደስታ ሳይሆን በመከራ ስለተፈተነች፣ በሳቅ ሳይሆን በእንባ ስለታጠበች እንስት ነው። ፉካውን ከፍታ አመታትን አንድ ሰው ስላማተረች፣ በሯን ከፍታ “ይመጣል” ን ለአመታት ስለወጠነች ... ፍቅሯን ዓለም ላይ ዘርታ አመድ ስለአፈሰች... ስለዚያች እኔ ... ስለዚያች የፅልመት ገላ…
Read 521 times
Published in
ጥበብ
የልቦለድ ድርሰት በነጠላም ሆነ በጥንድ እንዲሁም በጋራ ሊሰራ እንደ መቻሉ ፤ ከሁለት በላይ በሆኑ ሰዎች ህብረትና የጋራ ብዕርም ሊጻፍ የማይችልበት ምንም ምክንያት የለውም። ለምሳሌ ታሪክ እንደሚጠቁመው…በ1930 ላይ በ13 ሰዎች የተፃፈው አንድ ወጥ ልቦለድ መጽሐፍ “ዘ ፍሎቲንግ አድሚራል” የሚል ርዕስ ያለው…
Read 548 times
Published in
ጥበብ
በትረ-ሕይወቱ ጫት ነው ይሉታል_አደምን። በምድረ በዳም ብሆን፤ዳገት ቁልቁለቱም ቢያዝለኝ አልረሳሽም ብሎ ይምል ይገዛታል _ለጫት። “ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የምትለዋ ጥቅስ ከቤተ-እምነት ሸሽታ ከአደም ጉያ ሥር ከትማለች። አንተነትህን ድርጊትህ ሊገልጸው ለምን ትምል ትገዘታለህ? ላሉት ሁሉ ...ራሴ ዋሽቶኝ ያውቃል አላምነውም ይላቸዋል። እግሩን አጠላልፎ…
Read 706 times
Published in
ጥበብ
“--በትረካው ግን አይደለም ከቀደሙት ዘመነኞቹንም ያስከነዳል፡፡ እሱ የሚወዳደረው ገና ከሚመጡት ደራሲያን ጋር ነው፡፡ ለዚህ ይመስለኛል አንዳንዴ ስለ አሌክስ አብርሃም ሳስብ ከቀደሙትና ከሚመጡት ተዳቅሎ የተሰራ የሚመስለኝ፡፡” መስከንተሪያአንዳንድ ደራሲ አለ፤ የሚፅፈው ጉዳይ ውስጡ ተከማችቶ ሳለ ብእር ሲያነሳ እሺ የማይለው፡፡ የግዱን የፃፈውም በተወሰኑ…
Read 567 times
Published in
ጥበብ
፩ ከምንጠጣበት ባር ፣ በፍጥነት እየተመናቀረች ስትወጣ ተከትያት ወጣሁ። ዞራ “ኤጭ” በሚል ስሜት ገላምጣኝ ጀርባዋን ሰጠችኝ። የፍቅር ታሪካችን ቢፃፍ እንኳን ከግማሽ በላይ የሚሆነውን የቅጠል ቦታ የሚይዘው የጀርባ ታሪክ ነው። ጀርባዋ ላይ ወዴት እንደሚወስድ የማይታወቅ ካርታ አለ። ምናልባት ያን ካርታ ተከትዬ…
Read 592 times
Published in
ጥበብ
“--ብቸኛው የራስን ፍርሃት ፀጥ የማድረጊያው ዘዴ ደግሞ ጭካኔ ነው፡፡ የሰው ልጅ በህልውና ለመቆየት በሰፋቸው ብዙ ግልፅ እና ሚስጢር ኪሶቹ ውስጥ ጠልቀን ብንቆፍር የምናገኘው ፍርሃት እና ጭካኔን ነው፡፡--” አልፎ አልፎ ፀጥታን ፍለጋ ወደ (ቅርብ) ገጠር እሄዳለሁኝ፡፡መጠንቀቅ ካለብን በዋነኛነት መጠንቀቅ ያለብን ምኞታችንን…
Read 687 times
Published in
ጥበብ