ጥበብ
“--ጋዜጣዋ በአሰፋ ተጠንስሳ መነበብ ከጀመረች በመጪው ታሕሳስ ወር 23 ዓመት ይሞላታል፡፡ የጋዜጣዋ መስራች አሰፋ ጎሳዬ (በህይወት ባይኖርም) ስለእርሱ የሰፈረ ማስታወሻ እስካሁን በንባቤ አላጋጠመኝም፡፡ አሰፋን በመሰረታት ጋዜጣ ላይ እናውቀዋለን የሚሉ ዘመነኞቹ አልፎ አልፎ ሲዘክሩት እንጂ የኔ ትውልድ ታሪኩን በዝርዝር አያውቅም፡፡--” በራሱ…
Read 599 times
Published in
ጥበብ
[...የመጀመሪያዋን የውኃ ጠብታ የእጁ ንቃቃት ዋጣት። ደግሜ ከኮዳዬ እንዳላፈስለት ልቤ ደነደነ፣ የማርያምን ስም ጠርቶ ለመነኝ_ዳሩ ከብሊዐሰብ ከፋሁበት። ሰባ ነፍስ ያጠፋው አረመኔ በጥርኝ ውኃ ነፍሱን አትርፏል። የጥርኝ ውኃ ወንድሜን የነፈግኩት እኔስ ሰባ ነፍስ እንዳጠፋሁ እቆጠር ይሆን?......ቸግሮት! ማዳበሪያ ይዞ እህል ሊበደረኝ መጣ።…
Read 677 times
Published in
ጥበብ
(Life is Beautiful የሚለው ፊልም እንደ አጭር ልብወለድ) ኢዮብ ካሣ ግሪዶ እና ልዕልት ዶራ ከጋብቻ በፊት ረዥም የፍቅር ጊዜ አሳልፈዋል ቢባል የሚያስኬድ አይደለም፡፡ ትውውቃቸው የአጭር ጊዜ ነበር፡፡ በግሪዶ ኪሚክነትና ጨዋታ አዋቂነት ልዕልቲቱ ተማርካለች፡፡ አለዚያማ ሁለቱን በትዳር የሚያስተሳስር ተመሳሳይ የዘር ሀረግ…
Read 525 times
Published in
ጥበብ
ቡሄ (ፊጋ)ክፈት በለው ተነሣያንን አንበሳ (2)ክፈት በለው በሩንየጌታዬን (2)ሆያ ሆዬ ሎሚታልምጣ ወይ ወደማታሆያ..ሆዬ… አብዬው መሬሆያ ሆዬ…ሆ (2)ድንጋይ ለድንጋይ -(ሆ)ትዘላለች ጦጣ- (ሆ)እኔ አለቅም ዛሬ (ሆ)ነብሴ ብትወጣ! (ሆ) ሆያ ሆይ ሎሚታ ልምጣ ወይ ወደማታሆያ ሆዬ-ሆ (2)ሆይ የኔ ጌታ (ሆ)ሲቀመጥ ያምር (ሆ)ሲቆም ይረታ…
Read 607 times
Published in
ጥበብ
የቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዘመነ ክህነት፣ የአንጾኪያ ቀውስ በጥልቀት ተዳሶበታል፤ከአገራችንና ከቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ኹኔታ ጋራ በእጅጉ ተመሳሳይ ነው፤ተቋማት እና ልሂቃን፣ ማኅበረ ፖለቲካውን ማረቅ ባለመቻላቸው ዕዳ ኾነዋል፤የሃይማኖት ልሂቃንም የፖሊቲካዊ መካሰስ አዋላጅ መኾናቸው እጅግ ያሳስባል፤ከሚያቋስለን ርእዮተ ዓለማዊ ታሪክ ወደ ፈዋሽ ታሪክ ሽግግር…
Read 884 times
Published in
ጥበብ
ከብርዳማው የክረምት ገላ የሚተነውን ቀዝቀዛ አየር ልከላ፣ ፍቅር ባስጌጣት ጎጆዬ፣ በውዴ እቅፍ ውስጥ መሽጌ ሳለሁ፣ እንዲህ አለችኝ ውዴ፡-“አንተ ለእኔ ከሁሉም በላይ ነህ፡፡ የሚበልጥህ ይቅርና የሚስተካከልህ የለም፡፡ ብሩህ ራዕይን የምትፈነጥቅልኝ የእኔ ጸሃይ አንተ ነህ፡፡ እምነት አንተ፣ ፍቅርም አለኝታም ማለት አንተ እንጂ…
Read 645 times
Published in
ጥበብ