ጥበብ
• በዝናብ ውስጥ መጓዝ እወዳለሁኝ፤ምክንያቱም ማ ንም ሰ ው ሳ ለቅስአያየኝም፡፡ሮዋን አትኪንሰን• እንባ ከእግዚአብሔር የተበረከተልንስጦታ ነው። ቅዱስ ጠበላችን፡፡ሲፈስ የሚፈውሰን።ሪታ ሺያኖ• ፀሃይ ስታዘቀዝቅ አታልቅስ፤ምክንያቱም እንባህ ክዋክብትንእንዳትመለከት ይጋርድሃል።ቫዮሌታ ፓራ• አስከፊው ዓይነት ስቃይ እንባህእንዳይፈስ ለማቆም ፈገግ ስትል ነው።ሒሮ ማሺማ• ለማልቀስ ምርጡ ሥፍራ የእናትክንድ…
Read 399 times
Published in
ጥበብ
• ሁሉም ሰው ጭምብል እያጠለቀነው። እውነተኛ ህይወት የሚገኘውበሥነፅሁፍ ውስጥ ነው። በልብወለድጭምብል ውስጥ ነው እውነቱንመናገር የምትችለው።ጋኦ ዚንግጂያን• ከሥነጽሁፍ የምታገኘው መልስበምታቀርባቸው ጥያቄዎች ይወሰናል።ማርጋሬት አትውድ• የሥነ-ጽሁፍ ዘውድ ሥነ-ግጥም ነው።ዊሊያም ሶመርሴት ሟም• የሥነጽሁፍ ማሽቆልቆል የአገርንማሽልቆል ያመለክታል፡፡ጆሃን ዎልፍጋንግ ቮን ገተ• ቅኔ የላቀ የሥነጽሑፍ ዓይነት ነው።አልፍሬድ…
Read 401 times
Published in
ጥበብ
ውድ ፕሬዚዳንት ባይደንና ምክትልፕሬዚዳንት ካሚላ ሃሪስ፡-ሲድኒ ካርሎ እባላለሁ፡፡ 9 ዓመቴሲሆን የምኖረው ፍሎሪዳ ነው፡፡ በምርጫውማሸነፋችሁን ስሰማ አልቅሻለሁ፡፡ሁለታችሁም ድንቅ ሰዎች ናችሁ፡፡ አገራችንንአንድ ለማድረግ ተግታችሁ እንደምትሰሩአውቃለሁ፡፡ በት/ቤታችን ምርጫ ላይ እኔድምጼን የሰጠኹት ለእናንተ ነው፡፡ እኔምእንደናንተ ሳድግ አገሬን መርዳት እፈልጋለሁ፡፡ አሜሪካ ታላቅ አገር ናት፤ እናንተ…
Read 376 times
Published in
ጥበብ
ውሉ ባልታወቀ አምናና ዘንድሮ፣ሰምና ወርቅ ገመድ ተቆላልፎ ታስሮ፣አልፈታ ብሏል የቅኔው ቋጠሮቀጣይ የአገሬ ዕጣ የሕዝቦቿ ኑሮ፡፡ስሜት የሚፋጅ እሳት ነው። ግጥም የስሜት ግፊት ውጤትና መገለጫ ነው። ደግሞም ምናባዊነት ነው። ታዲያ አንዳንዶቹ ላይ ምናባዊነት ይልቅና ስሜት ያንስና፣ የግጥሙን ሃይል ያጠወልገዋል። እንደ መብረቅ ተወርዋሪ…
Read 408 times
Published in
ጥበብ
ውድ ህወኃት፡-ሰዎች ክፋትህን ለመግለፅ በሰይጣን ይመስሉህ ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ክፋቱ መጠን አጥቷል በሚል መግለጫ ቃላት አጥተው ሲቸገሩ ታዝቤአለሁ፡፡ አንተ ራስህን ይገልፀኛል ብለህ የምታስበው ቃል እንደሚኖርህ አልጠራጠርም፡፡ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል፡፡ምስጢር እንደምጠብቅ ቃል እገባለሁ፡፡ሳሚ፤ 7ኛ ክፍልውድ ህወኃት፡-ህወኃት ከጥፋትና ውድመት በስተቀር…
Read 640 times
Published in
ጥበብ
ኮበሌው ትላንት ባንጸባረቀው ተኮናኝ ድርጊት፣ በሀፍረት ስሜት ጭብጦ አክሏል። ከአዛውንቱ ጠቢብ እግር ሥር ሆኖ ይቅርታቸውን እንዲለግሱት በአይኑ ይማጸናቸዋል፡፡“ምን ሆነሃል ወዳጄ?” አሉ፤ ጠቢቡ ግራ በተጋባ ስሜት፡፡“አባት፤ ትላንት መስመር ስቼ ነበር። ከአጋፋሪዎችዎ ጋር ሆነው በመንደሯ ሲያቋርጡ፣ ምራቄን የተፋሁብዎት እኔ ነበርኩ፡፡ ይኽው በጸጸት…
Read 414 times
Published in
ጥበብ