ጥበብ

Saturday, 27 March 2021 13:51

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ብትመርጥ ምረጥ፤ ባትመርጥ አንድ ባንድ አገኝሃለሁ” አንድ ወዳጄ ሲያጫውተኝ ቀደም ባለ ጊዜ አውቶብስ ተራ የሚገኘው የልዑል መኮንን ት/ቤት ተማሪዎች፤ ለተማሪዎች መማክርት (student Council) ጉባኤ አባልነት ብቁ ናቸው የሚሏቸውን አባሎች ለመምረጥ አጠቃላይ ስብሰባ ያደርጋሉ። ተማሪዎቹን አሳምኖ የካውንስሉ አባል መሆን ቀላል ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
"--የሦስት አስርት ዓመታት ተቋማትን አጥፍቶ የመጥፋት ስልትና ደባ ሰለባ ነበር ያለውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መነሻ አድርጎ የዩኒቨርሲቲውን ማኅበረሰብ መንፈስ በፍራቻ፣ በጥላቻ፣ በንቀት፣ በባይተዋርነትና በስግብግብነት የመረዘበትን መንገድ ያሳያል፤ ይለናል--" ብርሃኑ ደቦጭ የታሪክ ባለሙያነቱን ያህል፣በመጽሐፍ ሂስ ስራዎቹ የሚታወቅ ሰው ነው፡፡ በርካታ መጻሕፍትን…
Monday, 15 March 2021 08:06

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አንድ የድሮ ቀልድ ነበረች፡- ሶስት ጓደኛሞች መንገድ ዳር ባለ ካፍቴሪያ በረንዳ ላይ ተቀምጠው ቡና እየጠጡ ይጨዋወታሉ። ሶስቱም ሃኪሞች ናቸው። በጨዋታቸው መሃል አንደኛው እግሮቹን ፈርከክ፣ ፈርከክ እያደረገ፣ በጎዳናው ላይ በጥንቃቄ ወደሚራመደው መንገደኛ እየጠቆመ፡-“ያንን ሰው አያችሁ? የጉኖሪያ በሽታ ህመምተኛ መሆን አለበት” ሲል…
Monday, 15 March 2021 08:04

የአዲስ ዘመን ቀለማት

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ዘመን መልኩን ቀይሮ አዲስ ቀለም ለብሶ፣ አሻራውን በትዝታ ትቶ ሲሄድ፣ የሰው ልጅ የአዲሱን ተስፋ ጭራ እየተከተለ ይዘምራል። ምድር እንኳ ያለፈ ዐመት ቀለሟን ቀይራ፣ ለዛዛና ደረቅ አትክልቷ በአረንጓዴ ቀለም ነጥራ በቢጫ አበቦች ሸልማ ትመጣለች፡፡ ሰው ሕይወት እንዳይሠለቸው የራራች ይመስል ተፈጥሮ አዲስ…
Monday, 22 February 2021 08:39

አድማስ ትውስታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሪቻርድ ፓንክረስት በጣሊያን ወረራ ጉዳይ (“ቆርጦ መሰንበት” ለተባለው የጄፍ ፒርስ መፅሐፍ የፃፉት መቅድም) "የግራዚያኒን ሐውልት እንርሳው ካልን፣ ቀጥሎ የሚመጣው ለሒትለር ወይም ሙሶሎኒ የሚሰራ ሐውልት ነው። ከዚያ የሚቀጥለው ነገር ደግሞ ህዝቡ የዚህን ወንጀለኛ ተግባር እጀ- ሥራ እንዲኮርጅ መጠበቅ ነው።--" ትርጉም፡- ነቢይ…
Monday, 22 February 2021 08:36

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ብዙዎቻችን “ማየት ማመን ነው” ብለን እናስባለን። ታላቁ ሞርቲ ግን ላቅ ብሎ ነገሮችን የመመርመር ችሎታና ልምድ ነበረው። በዓይን ስላየን ወይም በጆሮ ስለሰማን ብቻ ነገሮች እንዳሰብነው ወይም እንደገመትነው ይሆናሉ ማለት ምክንያታዊነታችንን ያጎድለዋል ባይ ነው። ለዚህ ደግሞ በስነ-ፍጥረት ባህሪያት፤ በማህበራዊ ሳይንስም ሆነ በጥበብ…
Page 9 of 219