ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ሬጌ ሙዚቃን ምንም ከኢትዮጵያ ልንለየው የማንችል ነው። የሬጌ ሙዚቃ ፍቅር፤ እኩልነት፤ ነፃነት፤ ሰላም፤ ደግነት እና የሰው ልጅ አንድ መሆንን የሚዘምር ነው። ትውልድ ራሱን ፈልጎ የሚያገኝበት ነው።” ማህሌት (ሐና) ሰለሞን የመጀመርያው ዘላን ፌስቲቫል ሚያዚያ 22 ላይ በፋና ፓርክ ይካሄዳል፡፡ ከዚህ ዓለም…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!! ትኩስ መረጃዎች፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ትንተናዎች፣ የስኬታማ ሰዎች ታሪክ፣ወቅታዊ ቃለመጠይቆች፣ ጥበባዊ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አነቃቂ ትረካዎች፣ድንቃድንቅ ታሪኮች፣ የኪነጥበባት ቪዲዎች --በማራኪ አቀራረብና በጥራት!አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!!ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
Rate this item
(0 votes)
"ይህ ድርሰት፥ በኢትዮጵያ የክርስትና ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ ትልቅ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ይመስለኛል። ምክንያቱም፥ ጋዜጠኛ በረከት “to give voice to the voiceless”/ ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ነው በመቃብር ቤት ታፍኖ ያለውን የሊቃውንቱን ሕመምና ስቃይ፤ አጥንታቸው ድረስ የዘለቀውን ሐዘንና እንባ በመረዳት በብዕሩ ድምጽ…
Friday, 15 April 2022 16:37

የቀልድ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አንድ ቄስ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ወደሚገኝ የወንዶች ፀጉር ቤት ይሄዱና፣ ፀጉራቸውን ይስተካከላሉ። ሲጨርሱም ምን ያህል መክፈል እንዳለባቸው ይጠይቃሉ። “አባት ክፍያ የለውም” ይላል ፀጉር አስተካካዩ፤ “ይሄንን ለፈጣሪዬ እንደማበረክተው አገልግሎት ነው የምቆጥረው።” ሲልም ያክላል። በነጋታው ታዲያ ፀጉር አስተካካዩ ሥራ ቦታው ሲደርስ፣ ከቄሱ…
Rate this item
(0 votes)
 የአንድ ታፋኝ ወጥቶ አደር ማስታወሻ፣እንዲህ እንደ ፍቅር ታሪክ ጣፍጦኝ ያልቃል ብዬ አላሰብኩም ነበር፤ የአውደ ውጊያ ታሪክ የማሰስ መሻቴ የመጀመሪያውን ገጽ እንድገልጠው አደረገኝ። ሰውዬው እግር ሳይኾን ሙያ ወደ ሰሜን የወሰደው ወታደር ነው፡፡ በውትድርናው ላይ የመጻፍ ክህሎትን የታደለ በመሆኑ ያየውን ለሌላ ለማሳየት…
Tuesday, 12 April 2022 00:00

“ካህናቶች”

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲስ ገቢ ካልሆኑ ነባር የትራፊክ ፖሊሶች በሙሉ ወፋፍራም ናቸው፡፡ አብዝተው ስለሚመገቡ ይሁን የተመገቡትን ያህል እስፖርት ስለማይሰሩ፣ ብቻ የሆነ ያልተወራረደ ነገር መሀል ወገባቸው ላይ ተከፍሎ ይታያል።አንዱን ባለፈው ጫንኩት፡፡ ህግ አስከባሪን በሊፍት መተባበር አልፈልግም፤ ስለማላምንበት ነው፡፡ ሊፍት ሊሰጣቸው ይገባል ብዬ አላምንም፤ ከተሰጣቸው…
Page 10 of 237