ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ፊይዶር ደስቶቭስኪ በየትም አገር የገነነ ራሺያዊ ደራሲ ነው፡፡ ደስቶቭስኪ ከሚታወቅባቸው ስራዎች መካከል “white Nights” አንዱ ነው፡፡ በዚህ መጽሃፉ በፒተርስበርግ ከተማ ባይተዋር ስለሆነ፣ ከስጋው ወደ ነፍሱ ስለሚያይ በምሽቱ የሚደነቅ አንድ ገጸ፟ ባህሪ አለ፡፡ ዶስቶቭስኪ እንዲህ ጽፏል፡-“My history!” I cried in alarm.…
Rate this item
(1 Vote)
 (ክፍል አንድ)ቀደም ሲል.. ገጣሚ አንተነህ አክሊሉን በሥራዎቹ አውቀዋለሁ፡፡ ቢያንስ ለአስር አመታት ያህል በተለያዩ ጋዜጣና መጽሄቶች ላይ ልዩ ልዩ ይዘት ያላቸው ጥበብ-ነክ ጽሁፎችን፣ ግጥሞችን፣ ሂሳዊ ትንታኔዎችን ሲያቀርብ ተከታትዬ አንብቤለታለሁ፡፡ ነባሮቹን አቆይተን ከቅርቡ ብናነሳ እንኳን አንድ ወቅት ላይ ብቅ ብላ ከህትመት የተሰወረችው…
Monday, 28 November 2022 16:53

‹‹የፈረንጅ ሚስት››

Written by
Rate this item
(0 votes)
 ደራሲ፡- እስከዳር ግርማይ (የ‹‹ሰውነቷ›› ፊልም ደራሲ ተዋናዪትና ፕሮዱዩሰር እንዲሁም የ‹‹ጥቁር እንግዳ›› ፊልም ፕሮዱዩሰርና ተዋናዪት)ሒሳዊ ዳሰሳ፡- ዮናስ ታምሩ ገብሬ ንቁ፣……ብቁ፤ቁጡ፣…...ቅንጡ፤ጥንቁቅ፣……ምጡቅ፤ድንብልቅ፣……ፍልቅልቅ፤ (ለእስከዳር ግርማይ)መነሻ፡-ሪዛሙ ደራሲ በርናንድ ሾው ‹‹Major Barbara›› በሚል ድርሰቱ አንዲት ልባም ሴት አስተዋውቆናል። በበኩሌ የበዓሉ ግርማ ሴቶችም ለእኔ ጎምቱ ናቸው፤ እነ…
Rate this item
(0 votes)
 ይሄ በስጋ ሳይሆን በነፍስ ስለተሰቀለች፣ በደስታ ሳይሆን በመከራ ስለተፈተነች፣ በሳቅ ሳይሆን በእንባ ስለታጠበች እንስት ነው። ፉካውን ከፍታ አመታትን አንድ ሰው ስላማተረች፣ በሯን ከፍታ “ይመጣል” ን ለአመታት ስለወጠነች ... ፍቅሯን ዓለም ላይ ዘርታ አመድ ስለአፈሰች... ስለዚያች እኔ ... ስለዚያች የፅልመት ገላ…
Wednesday, 16 November 2022 10:18

አቦል ወይስ አረጃ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የልቦለድ ድርሰት በነጠላም ሆነ በጥንድ እንዲሁም በጋራ ሊሰራ እንደ መቻሉ ፤ ከሁለት በላይ በሆኑ ሰዎች ህብረትና የጋራ ብዕርም ሊጻፍ የማይችልበት ምንም ምክንያት የለውም። ለምሳሌ ታሪክ እንደሚጠቁመው…በ1930 ላይ በ13 ሰዎች የተፃፈው አንድ ወጥ ልቦለድ መጽሐፍ “ዘ ፍሎቲንግ አድሚራል” የሚል ርዕስ ያለው…
Rate this item
(3 votes)
በትረ-ሕይወቱ ጫት ነው ይሉታል_አደምን። በምድረ በዳም ብሆን፤ዳገት ቁልቁለቱም ቢያዝለኝ አልረሳሽም ብሎ ይምል ይገዛታል _ለጫት። “ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የምትለዋ ጥቅስ ከቤተ-እምነት ሸሽታ ከአደም ጉያ ሥር ከትማለች። አንተነትህን ድርጊትህ ሊገልጸው ለምን ትምል ትገዘታለህ? ላሉት ሁሉ ...ራሴ ዋሽቶኝ ያውቃል አላምነውም ይላቸዋል። እግሩን አጠላልፎ…
Page 1 of 232