Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ጓደኝነታችሁ እንዴት ተጀመረ? ከስብሃት ጋር ጓደኝነታችን የጀመረው ሁለታችንም ገና ልጆች ሳለን ነበር፡፡ አሜሪካን አገር እኔ በምማርበት ጊዜ ድንገት አንድ ቀን ነው ቤቴ ዲብ ያለው፡፡ ውቂያኖስ አቋርጦ ጓደኛ ፍለጋ መምጣትና ካንተ ጋር ልቀመጥ ማለት መቼም ትንሽ ነገር አይደለም፡፡ ይህንን እኔ ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ስብሃት ላንተ ምንድነው? አሪፍ መምህር ነው፡፡ እርፍናውን በአንድ ነገር ልንገርሽ፡፡ ይህንን አድርጊው ብሎ አያዝሽም፡፡ ዝም ብሎ ይነግርሻል፡፡ ውስጥሽ መዝራት ሲፈልግና ልትሰሪው እንደምትችይ ሲያውቅ አሁን የምነግርሽን ታሪክ ወጣት ብሆን ኖሮ Hi Storical novel አድርጌው እጽፈው ነበር ይልሻል እና አሪፍ የፍቅር ታሪክ…
Rate this item
(0 votes)
ስብሃትን እንዴት ትገልፀዋለህ? እንደልቡ ጽፎ፣ እንደልቡ የኖረ ደራሲ ነው፡፡ በኢትዮጵያ የአማርኛ ልቦለድ ውስጥ አዳዲስ ቅርፆችን ያስተዋወቀም ደራሲ ነበር፡፡ በኖረበት ዘመን ሁሉ ማበርከት የሚገባውን ሥራ አበርክቷል ብዬ አምናለሁ፡፡ በህይወት በነበረበት ጊዜ ስለእሱ ብዙ ተብሏል፡፡ በዚህ በኩል ዕድለኛ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ከስብሃት…
Rate this item
(0 votes)
እንግዲህ በሣቅ እንፈነዳለን፡፡ እንደፊኛ ሳይሆን እንደ አበባ በአመት አንዴም የመፈንዳት ዕድል ለማይገጥማቸው ጭፍግግ አበቦች እየፀለይን፡፡ በአመት አንዴ ካልፈነዱ ምኑን አበባ ሆኑት በማለት እያሽሟጠጥናቸው በሳቅ መፈንዳት ምርጫችን ብቻ አለመሆኑ ይታወቅልን፡፡ ዕጣ - ፈንታችንም እንጂ፡፡ ዕጣ - ፈንታ ደግሞ ቦታና ጊዜ አይመርጥም…
Rate this item
(0 votes)
ዶርማችን ውስጥ ጠዋት አልጋዬ ላይ ሆኜ ሬድዮ እየሰማሁ ጓደኛዬ አዱኛ text አደረገልኝ፡፡ የጋሽ ስብሃትን “ሞት” የሚያረዳ ነበር - መልእክቱ፡፡ በጣም ደነገጥኩ፡፡ ተንተባተብኩ! የምናገረው ጠፋብኝ፡፡ “ምን ሆንክ?” አለኝ ጓደኛዬ መንጌ፡፡ ነገርኩት እሱም ደነገጠ፡፡ ውሸት በሆነ ብዬ ተመኘሁ፡፡ ግራ ገባኝ፡፡ ሬድዮኑን ዘጋሁና…
Rate this item
(0 votes)
በሌሎች ዘንድ የሚገኝ ጥበብን ለማየት፤ በአገር ውስጥ የቀሰሙትን ዕውቀት ሌላ አገር ሄጄ ብሰራበት የበለጠ ተጠቃሚ እሆናለሁ ብለው በማመን፤ በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚፈጠር ግጭ ሰለባ ላለመሆንና በመሳሰሉት ምክንያቶች ኢትዮጵያዊያን ወደ ውጭ ይሄዳሉ፡፡ በጉብኝት፣ በሥራ፣ በስደት ባሕር ተሻግረው ከሚሄዱት አንዳንዶቹ ለራሳቸው፣ ለአገራቸውና ለሄዱባቸው…