Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
“የበዓል ዕንግዶች” ትያትር ዕይታዬ ኢትዮጵያዊ ባህልና ዕሴቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱና እየተዋረዱ ጨዋነታችንና ኩሩነታችን ድራሻቸው እየጠፋ ስለመሆኑ ድርሰቱ ስለሚያሳስበን ከአዳራሹ ስንወጣ ራሳችንን መፈተሻችንና ስለ መፍትሄው ማሰላሰላችን አይቀሬ ነው፡፡ይህም የደራሲው ዓላማ ግቡን እንደመታ የሚያሳይ ይሆናል፡፡በጋዜጠኛና ጸሐፊ ተውኔት ዘካሪያስ ብርሃኑ ተጽፎ ለረጅም…
Rate this item
(0 votes)
ክርስቶፈር ሒቸንስ አንድ እንደዋዛ የሚነገር ቁም ነገር አለ፡፡ ወደ አንድ የተወሰነ ቡና ቤት ትገቡና ከጓደኞቻችሁ ጋር ጨዋታ ትጀምራላችሁ፡፡ በመካከል አስተናጋጁ ይመጣና፤ “ምን ልታዘዝ?” ይላል፡፡ “ቢራ!” ትሉታላችሁ “ምን አይነት?” ይላችኋል፡፡ “እንደ ሆነው፤ የተመቸህን” በመሰላቸትና ጨዋታችሁን ለመቀጠል ስለጓጓችሁ ነው፡፡ “በደሌ ነው ሜታ?”…
Rate this item
(0 votes)
“የሚገባበት አይታወቅምና በደንብ ይገንቡ” ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአንድ መድረክ ተጋብዞ ልምዱን ሲያካፍል “በሕይወቴ ትልቁን ትምህርት የተማርኩት በማረሚያ ቤት አንድ ዓመት በቆየሁበት ጊዜ ነው፡፡ ከመታሰሬ በፊት የዩኒቨርስቲ ምሩቅ የነበርኩ ቢሆንም ከትምህርት ያላገኘሁትን ዕውቀት በእስርቤትአግኝቻለሁ” ማለቱን አስታውሳለሁ፡፡ ዐፈሩ ይቅለለውና…
Rate this item
(0 votes)
“ወርቅ በወርቅ” ሲመረቀ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ የሆነውም ይህ ነበር፡፡ ፊልሙን ለመታደም የክብር መጥሪያ ደርሶአቸው ወደ አዳራሹ ለመግባት በር ላይ የተኮለኮሉት በርካታ ቁጥር ያላቸው ተመልካቾች ሙሉ ሱፍ በለበሱና ቁጥራቸው የትየለሌ በሆኑት የዝግጅት አስተባባሪዎች አቧራ ተነስቶባቸዋል፡፡ካሳንቺስ ቶታል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አዘውትሮ ለተመላለሰ…
Rate this item
(0 votes)
የግጥም መጻሕፍት እንደ አሸን የፈሉበት፣ እንደፈሉም ሣይቆዩ ብርሃን አልባ ሆነው፣ ያለ ክብር ድርግም የሚሉበት ዘመን ቢኖር ይህ የኛ ዘመን ነው፡፡ ችግሩ ምንድነው? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ጥናት ቢጠይቅም ዋነኛውና የሚታየው ግን ለግል ለጓዳ የምንፅፋቸውን ግጥሞች ሀገር ካላነበባቸው የሚል የስሜታዊነት ግልቢያ ነው፡፡…
Saturday, 04 August 2012 10:56

የነፍስ ቅኔ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
… የድንጋዮቹ አጥንት ባለበት ነው … የቅጠሎቹ ትካዜ የባህሩ ወለል ላይ አረምሟል… አሸዋዎቹ ቅብጠታቸውን ትተው አንጋጠው የጉሙን ዜማ ያደምጣሉ (ካላደመጡም የውበትን ለዛ ከፅንፉ ይበረብራሉ) … ንፋሱ መጀመሪያ ሲፈጠር ከነበረው ማንነቱ ጋር ነው ያለው … ምድር ርዝማኔዋን ረስታለች … ብዙህነቷን ጥሳለች…