ጥበብ
“አልሞትም!አልልም። እንደ አማሟቱ ነው፣ እንደ አፈር አልባሱ . . . በቀሉም የሚያምር፣ በዘሪ ʻጅ - ተዘግኖ፣ ሲበተን - ተረጭቶ . . . እንደማይፈለግ - እንደሚጣል ነገር። እንደ ቀባሪው ነው፣እንደ ገበሬው ስልት . . . ሞቶም በቃይ ቶሎ፤እስቲ እኔም ልሙተው!ሞቴ ለምን…
Read 123 times
Published in
ጥበብ
በሀገራችን ሥነ ጽሑፍ ታሪክ መንበር የነበሩ፣ እንደ ጧፍ የበሩ፣ እንደ ኮከብ የደመቁ ኅሩያን የዕድሜያቸው ልክ፣ የሥራቸው ዳር፣ የሕልማቸው አድማስ ጥግ በሞት ተቋጭቶ ተሸኝተዋል። ሞት ሁሌ ደጃችንን ሲያንኳኳ እንደ አዲስ ያስደንግጠን እንጂ፣ ከሕይወት ጋር አንገት ለአንገት ተቃቅፎ የሚኖርና ከሕይወትጋር በባላንጣነት እንዲኖር…
Read 144 times
Published in
ጥበብ
የዶርማችንን መስኮት ከፍቼ አሻግሬ እያየሁ ነው። ትይዩ ተቀምጠው መተላለፊያቻችንን በራሳቸው የቀየሱት ሁለቱ አልጋዎች ላይ አቤልና ፀጋዬ ተሰይመው፤ ከእዚህኛው ወደ እዛኛው አልጋ ቃላት እየተወራወሩ በማውጋት ላይ ናቸው። መሀላቸው ብሆንም ጀርባ ሰጥቻቸዋለሁ፤ አልፎ አልፎ ወሬያቸው ጆሮዬን ዳበስ እያደረገ በመስኮቱ ያመልጣል። የምጠብቃት ቆንጆ…
Read 172 times
Published in
ጥበብ
አዳም ረታ ብዙነህ ‹‹ግራጫ ቃጭሎች›› በተሰኘ ልብ ወለድ ድርሰት ዕውቀቱን፣ ትዝብቱን፣ ንባቡን፣ ነቀፌታውን፣ ብስጭቱን፣ ጣመኑን፣ ድባቴውንና ሌሎች ጉዳዮችን በዋናው ገጸ-ባሕሪይ በ‹‹በመዝገቡ ዱባለ›› አንደበት አድሮ ተናዟል፤ በዚህ ድርሰት አዳም መቅኔውን አሟጥጦ ግልጋሎት ላይ አውሏል ብዬ አምናለሁ፤ ‹‹ግራጫ ቃጭሎች›› የአዳም ረታ ታላቁ…
Read 204 times
Published in
ጥበብ
ዘመናዊ ልብወለድ ትረካ ውስጥ ስሜትንና ድርጊትን Juxtapose በማድረግ በስንት ነገር አባብለን ያረጋነውን ልቡና በመረበሽ የለመድነውን የልብወለድ ተዋረድና ቅርፅ ማሳሳት አንዱ መታያው ነው፡፡ ዛሬ የምንዳስሰው ልቦለድ ደራሲ ይህን ስልት ይሁነኝ ብሎ በመጠቀም የDeconstruction ሙከራውን ለማሳየት ያደረገው ጥረት ቢበረታታም ፣ ተሳክቶለታል ማለት…
Read 252 times
Published in
ጥበብ
በአንድ ወቅት በነበረ ግጭት “ዜጎቻችን ስለሞቱብን ቦታው ለኛ ይገባል” ብለው እንግሊዞች ፍርድ ሊጠይቁ ወደ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ መጡ፡፡ ምኒልክም የሚፈርዱት ለጊዜው ቢቸግራቸው ወደ ፊታውራሪ ኃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ዳኝነት ያገኙ ዘንድ መሯቸው፡፡ አቤቱታ አቅራቢ እንግሊዞችም “ዜጎቻችን በሥፍራው ስለተገደሉብን አጽማቸው ያረፈበት ቦታ ይሠጠን…
Read 307 times
Published in
ጥበብ