ጥበብ
ዘወትር በመስታወት መልክዎን ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ አላዘወትርም ካሉም በጣም አልፎ አልፎ መመልከት አይቀሬ ነው፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን ግን የሚያዩት መልክ የሌላ ሰው ሆኖ ቢያገኙት ምን ያደርጉ ይሆን? ለረዥም ጊዜ የተለየዎትን አለያም በሞት ያጡትን ሰው የሚመስል “ቁርጥ ራሱን” የሚባል አይነት ሰው ገጥምዎትም…
Read 2417 times
Published in
ጥበብ
ስለ አንድ ነገር ለመፃፍ ስነሳ ሁልጊዜ እራስ ምታት የሚሆንብኝ ፅሁፌን ምን ብዬ መጀመር እንዳለብኝ ማሰብ ነው፡፡ የሆነ፣ አይን ያዝ የሚያረግ አጀማመር፤ የፅሁፍ አይን አባት ይምጣልህ ወይ እንደማትሉኝ ነው፡፡ለማንኛውም ለዛሬው አይነ-ገባዊ አገባቤን ትቼ በቀላሉ ፅሁፌን ብጀምርስ? እንዲህ ብዬ … “ፍልስፍና ምንድን…
Read 2548 times
Published in
ጥበብ
የእውን ህልም ናት፤ ያላገኘ የሚያልማት፡፡ ነፃነት ልዩ ወርቅ ናት፣ ያላገኘ የሚመኛት፡፡ ነጻነት ብርቅና ድንቅ ናት፤ ሰው ሁሉ የሚራኮትላት፡፡ ነጻነት ለመቀዳጀት እንደ ግለሰብም፣ እንደ ሀገርም ስንት ዋጋ ይከፈላል፡፡ ዋጋ የሚከፈለው ዋጋ ያለው ነገር ስለሆነ ነው፡፡ ዋጋ የሌለው ነገር ዋጋ አያስከፍልም፡፡ ይቅርታ……
Read 1476 times
Published in
ጥበብ
ፊልሙ 1.5 ሚ. ብር ይፍጃል ተብሏል አያልነህ ሙላት ፊልሙን ዲያሬክት ያደርጉታል በመላው አፍሪካ እንዲታይ ታስቦ የሚሰራ ፊልም ነው ዓለም በቀዝቃዛው ጦርነት የምትታመስበት ዘመን ነበር፡፡ የታሪኩ ዋና ገፀ ባህርይ ሶማሊያዊ ፓይለት ሲሆን በወቅቱ በአገሩ ሶማሊያ ሰተት ብሎ የገባውን የሶቭየት ህብረት የሶሻሊዝም…
Read 1550 times
Published in
ጥበብ
አንድ ወዳጄ የደራሲ ኃይለሥላሴ ደስታ ሥራዎች ናቸው ብሎ ሦስት መፃህፍት አንብቤ እንድመልስለት አዋሰኝ፡፡ እጄ የገቡትን ጥራዞች ሳገላብጥ ደራሲው “ዲግሪዎቼ” የሚላቸው ስድስት የድርሰት ሥራዎች እንዳሉት ተረዳሁ፡፡ በመጀመሪያ ያነበብኩት “የካሣ ትዝታዎች” በሚል ርእስ በክፍል አንድና ሁለት በተለያየ ጥራዝ የቀረቡትን መፃህፍት ነው፡፡በአንድ ሰው…
Read 2104 times
Published in
ጥበብ
ትላንተና ነው፡፡ ጓደኛዬ፣ እኔና ሁለታችን ከሰዓቱን የት ማሳለፍ እንዳለብን እየተከራከርን ነበር፡፡ ከእልህ አስጨራሽ ውይይት አዘል ንትርክ በኋላ ስምምነት ላይ ደረስን፡፡ ፊልም እያየን ለማሳለፍ፡፡ ፊልም በማየት ሙሉ ከሰአቱን ማሳለፍ ስለማይቻል ከሲኒማ ቤት ያመለጡ ሰአታት ካሉን ሁለታችንም መፅሀፍት ስለያዝን በማንበብ ለማሳለፍ አቀድን፡፡ጓደኛዬ…
Read 3214 times
Published in
ጥበብ