ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አርቲስት ጌትነት እንየው ባለ ብዙ መልክ የጥበብ ስብእና ያለው ነው። ተውኔት ይፅፋል፣ ያዘጋጃል፣ ይተውናል። ግጥም ይፅፋል ።ደግሞም ደራሲ ነው። ለሃገራችን የኪነጥበብ ጉዞ ሁለገብ አስተዋፅኦ ከሚያበረክቱ የሀገራችን ከያኒዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደም ነው። ብዙዎች የቃላት ሃብት አለው ይሉታል። ቴአትርን ማዘመን ፤…
Thursday, 26 October 2023 05:17

“FATUM” (እጣ- ፈንታ)

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “--የኦዲፐስ እጣ ፈንታ፣ የሚሆነው መሆኑ እንደማይቀር አምኖ ሳይሆን፣ አረጋግጦ የሚጠብቀው ይመስላል፡፡ እጣ ፈንታው ስለ ኦዲፐስ ያወቀውን ለደራሲው ሶፎክልስም አሳውቆታል፡፡ ፈጠራ አድርጎ እንዲያቀርበው፡፡ “ Art is a lie which reveals the truth-” ኦዲፐስ ኦሪታዊ የግሪክ ንጉስ እንደነበር የሚነግረን ሶፎክል ነው፡፡ የንጉሱ…
Rate this item
(0 votes)
መንደርደሪያ፡- መሰንበት ደግ ነውና፣ የበድሉ ዋቅጅራ 12ኛ ድርሰት እጄ ገባ። ‹‹የ፭ ግጥም ዕድሜ›› በሚል ርዕስ ከ200 ገጾች የተውጣጣ፤ የስድስት (6) አጫጭር ትረካዎች መድበል ነው እንግዲህ። ሳነበው እንዲህ ሆነ….ስለርዕሱና ሽፋኑ አጠር ያለች ሀሳብ ልበልና፣ ወደ ጉዳዬ ልከታለፍ፤ ርዕሱ ወካይ ሆኖ የቀረበው…
Rate this item
(0 votes)
መንደርደሪያ፡- መሰንበት ደግ ነውና፣ የበድሉ ዋቅጅራ 12ኛ ድርሰት እጄ ገባ። ‹‹የ፭ ግጥም ዕድሜ›› በሚል ርዕስ ከ200 ገጾች የተውጣጣ፤ የስድስት (6) አጫጭር ትረካዎች መድበል ነው እንግዲህ። ሳነበው እንዲህ ሆነ….ስለርዕሱና ሽፋኑ አጠር ያለች ሀሳብ ልበልና፣ ወደ ጉዳዬ ልከታለፍ፤ ርዕሱ ወካይ ሆኖ የቀረበው…
Rate this item
(0 votes)
“--ዳማከሴና ነጭ ሽንኩርት የራስ-ምታታችንን እንደሚነቅሉ ሁሉ፣ ሥነ-ግጥም ፍርሃታችንን ከስሩ ነቃቅሎ ያጠፋል። ሐበሻ፣ በሥነ-ቃል ወይም በሥነ-ግጥም ሕመሙን ይመክታል፤ ወላ ስንኙን እንደ ነጭ ባህር-ዛፍ ይታጠናል። ፍርሃት አዶከበሬው ተረክ ብሎ ሲያንዘፈዝፈው በስንኝ ዕጣኑ አውሊያ ይይዛል፤ ወዲያው ደግሞ ሕመሙን ይፈውሳል።--”ሕይወት ያለ ግጥም፣ምንዋም ለእኔ አይጥም፤…
Rate this item
(2 votes)
 እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ግርማ ተስፋው የተባለ ደራሲ፣ ከዚህ መጽሐፉ ውጭ ሌላ ስራ እንዳለው ፈጽሞ አላውቅም ነበር፡፡ በአንድ የበልግ ቀትር በፒያሳ ጎዳናዎች ስዘዋወር ከአሮጌ መጻሕፍቶች መካከል ሌላኛው የጥበብ ትሩፋቱ ገጥሞኝ ተዋወኩ፤ የግጥም መድበል ነው፡፡ “የጠፋችውን ከተማ ሀሰሳ” ይሰኛል። ያልጠበቅኩት ደስታ…
Page 7 of 247