ጥበብ

Saturday, 17 June 2023 00:00

ከተጠሩት ወይስ ከተመረጡት?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ”«ብዙዎች ቢጠሩም የተመረጡት ጥቂቶች» ግድግዳዬ ላይ በኮባ ተጽፎ ተሰቅሏል።ደጋግሜ ደጋግሜ አነበዋለሁ ፤ደጋግሜ ደጋግሜ እገረማለሁ። የደጋ ሕዝቦች መሪ ሳይቀር የተጠራ እንጂ ያልተመረጠ ይመስለኝ ያዘ። በየዘርፉ ያሉ ኃላፊዎች የተጠሩ እንጂ የተመረጡ አይደሉም? መመረጥስ ምንድን ነው? እጅ አውጥቶ መሾም ወይስ የመለኮታዊ ኃይል መታከል?....እጠይቃለሁ።…
Rate this item
(1 Vote)
ልጅነቴ ጠረኑ የመንደሪንና ፍርፍር ቅልቅል፤ ቀለሙም ሐምራዊ ነበር። (ገጽ 20) መስከንተሪያ ሐምራዊ ተረኮች 15 ምእራፎች አሉት። 15 ተረኮችም ብንል ብዙ አንስትም። 1.. 2 .. እየተባሉ የተደረደሩት ምእራፎች ብቻቸውን ሲነበቡም ስሜት ይሰጣሉ። ለዚህም ይመስላል የመጽሐፉ ርእስ ላይ “ተረኮች” የሚል አብዢ ቅጥያ…
Rate this item
(0 votes)
 እንደ መግቢያድህረ-ዘመናዊነት እንደ መወያያ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ በሚቀርብበት የፍልስፍናዊ ውይይት መድረኮች ላይ፣ “ድህረ-ዘመናዊነት ከሰው ልጅ የሐሳብ ታሪክ ሂደት አንፃር ሲታይ እንደ እድገት ነው የሚወሰደው ወይስ እንደ ውድቀት?” የሚል ጥያቄ ሁሌም የጦፈ ክርክር እንዳስነሳ ነው። “ድህረ-ዘመናዊነትማ ቡራኬ ነው” ብለው ከሚከራከሩት ወገን…
Rate this item
(1 Vote)
 የአጫጭር ልብወለዶች ነው መጽሐፉ - “አዎ! እሱ ጋ ያመኛል” የተሰኘ አዲስ መፅሐፍ:: የአድኃኖም ምትኩ ድርሰት።የትረካዎቹን ጠቅላላ ይዘትና የድርሰት ጥበቦቹን በደፈናው ከመዳሰስ፣ ከዳር እስከ ዳር ከመቃኘት ይልቅ፣ ሁለት አጫጭር ትረካዎችን በምሳሌነት ብንመለከት መርጫለሁ። የትኛውን እናስቀድም?ሁለቱም ትረካዎች ፈጣን ናቸው። - የመስፈንጠሪያ ሰበባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ጭንቅላታችሁ እንደ ማግኔት ነው➡️ በረከትን ስታስቡ በረከት ይመጣል።➡️ ችግሮችን ካሰባችሁ ችግሮችን ትስባላችሁ።➡️ ሁልጊዜም ጥሩ ነገሮች በውስጣችሁ አሳድጉ። ➡️ በአስተሳሰባችሁ በጎና ውጤታማነትን አስቡ፡፡➡️ በሂደት ወዳሰብነውና ወደተመኘነው ነገር እንሄዳለን። ➡️ ጨለምተኝነትን ካሳደግን ጨለምተኛ እንሆናለን... ➡️ ተስፋንና ውጤታማነትን በውስጣችን ካለማመድን ስኬታማ እንሆናለን፡፡
Rate this item
(1 Vote)
”--ደራሲ በትረካ ዐውድ ውስጥ፣ ወይም በሚቀርጸው ገጸ-ባሕርይ አስገዳጅነት ያልነበሩና አዳዲስ ተረቶችን፣ ምሳሌዎችን፣ አፈ-ታሪክን የመፍጠር ዕድሉ ሰፊ ነው። ‹‹ራስ›› በርካታ አፈ-ታሪኮች፣ ተረትና ምሳሌዎች፣ ሥነ- ቃል እና ምሳሌያዊ አነጋገሮች የተፈጠሩበት ልብ-ወለድ ነው።--” መነሻ - ‹‹ራስ›› የደራሲ ፍሬ ዘር ሥራ ነው፤ በ275 ገጽ…
Page 11 of 247