ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
የመጽሐፉ አርእስት፡- ሆህያተ ጥበብ፡- ለጸሓፍያን፣ ለተርጓምያንና ለአርታዕያን ደራሲ፡- ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ የታተመበት ዓመት፡- 2022 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡- 210+፰ አሳታሚ፡- ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበር ተመልካች፡- ናይእግዚ ኅሩይ ‹የዐማርኛ ፊደል ገበታ ተመሳሳይ (አንድ ዐይነት) ድምፅ ያላቸውን ፊደሎቹን ይዞ መቀጠል አለበት›፣ ‹የለም ልናስወግዳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 ስለ ሳን ዙ (SUN TZU) ብዙ እየተወራ ነው። THE ART OF WAR የተሰኘው እድሜ ጠገብ መፅሐፉ ከክርስቶስ ልደት በፊት ተፅፎ፣ ከክርስቶስ ልደት በኋላም ላሉ ጦርነቶች መራሄ ሆኗል። በርግጥ መፅሐፉ ከጦርነት አልፎ ለበርካታ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችም መነሳትና መመንደግ አገልግሏል።‘ሳን ዙ በመፅሐፉ ያነሳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
“የኔ ዜማ” ኮንሰርት ዛሬ በመቻሬ ሜዳ ይካሄዳል የድምጻዊ ዳዊት ጽጌ “የኔ ዜማ” ተወዳጅ አልበም መውጣቱን ተከትሎ፣ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የሙዚቃ ኮንሰርት በኮቪድ-19 መከሰትና በሰሜኑ ጦርነት ሳቢያ ሲተላለፍ ቆይቶ፣ እነሆ ከሁለት ዓመት በኋላ በዛሬው ዕለት በመቻሬ ሜዳ ይካሄዳል፡፡ ከድምጻዊው ጋር አጭር…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሳትገልጥልኝ?፥ እኔን ያህል መና ጠኔ ታስሄዳለህ፥ ሰው ባለው ጎዳናለምን አሰሰትከኝ፥ ለምለም ሰውነቴን?ረሃብ እስኪያወልቅ ፥ ከገላዬ ልብሴን ምግብ አይደለሁ ወይ፥ ለትል ለምናምን…እንዴት አንተን መሳይ ለሆዱ ሲለምን?(ምግባር፣ 2014፡ ገጽ 80)መንደሪን መንደሪን፣ በያዝነው ዓመት ለንባብ የበቃ፣ በገጣሚ ምግባር ሲራጅ የተደረሱ ግጥሞችን አሰባስቦ…
Rate this item
(1 Vote)
የመጀመሪያው ዙር የለዛ አዋርድ የሽልማት ድምጽ ለአንድ ወር ሲካሄድ መቆየቱንና ለመጨረሻው ዙር ያለፉ እጩዎች መለየታቸውን የለዛ አዋርድ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ብርሃኑ ድጋፌ አስታወቀ።WWW.lezashow.com ላይ በተሰበሰበው ድምጽ ለቀጣዩና ለመጨረሻው ዙር ያለፉት ሥራዎችና ሙያተኞች የተለዩ ሲሆን በዚህም መሰረት የዓመቱ ምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ፊልም…
Saturday, 30 April 2022 14:39

ጥበበኛ ጓዘ ቀላል ነው!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ቁምጥበበኛ ጓዙን ይጥል ዘንድ ተደንግጓል። ጓዙን ሊጥል ሲሰናዳ፣ ቅጥ ያጣውን ግርግር በአርምሞ ይገረምማል፡፡ ከመንጋው በመነጠል፣ ሀሞቱን ኮስተር አድርጎ ምናቡን ይሰነዝራል፡፡ የጉዞው መዳረሻ አድማስ ነው። ሲጠጉት የሚሸሽ፡፡ ጥበበኛ ነገ አስጨንቆት አያውቅም፡፡ ግጥሙ ከዛሬ ጸሐይ ጋር ነው። ይኽንን የባለቅኔውን እንጉርጉሮ እያነከትክ ተከተለኝ፤ከሰው…