Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Saturday, 15 October 2011 12:24

የሃሳብ ምግቦች

Written by
Rate this item
(0 votes)
ተረት ማህበረሰባዊ እውነታን በቀላል እና የዋህ ዘዬ የሚቀርብበት የጥበብ ዘርፍ ነው፡፡ ቀጥሎ በምትመለከቷቸው ተረቶች ውስጥ የተገለፁ እውነቶች ደረጃቸውና መገለጫቸው የተለያየ ቢሆንም በህይወታችን ውስጥ በየቀኑ የሚገጥሙንና በዝንጋኤ የሚታለፉ ደረቅ እውነቶችን የሚያጎሉ የሃሳብ ምግቦች ናቸው፡፡ እስኪ እንብቧቸው፡፡ የነብሩ ጅራት
Saturday, 08 October 2011 10:01

የአይዶል የጨረባ ተዝካር

Written by
Rate this item
(0 votes)
ይህንን ጽሁፍ እጽፍ ዘንድ መነሻ የሆነኝ የ2003 ዓ.ም የኢትዮጵያ አይዶል የሽልማት ስነ-ስርዓት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪiን በቀጥታ በተሰራጨውና በዕለተ መስቀል የተካሔደው ውድድርና ሽልማት ስፍራ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ ሲሆን የታዘብኳቸውንና በግሌ ስሜት የሰጡኝን ጉዳዮች እነካካለሁ፡፡ ቅድሚያ የምሰጠውም የኢትዮጵያ አይዶል በየዓመቱ ለሀገራችን የኪነ-ጥበብ…
Rate this item
(0 votes)
...በአሁኑ ሠዓት እንኳ የሬዲዮናችሁን ጆሮ እየጠመዘዛችሁ ጣቢያ ብትቀይሩ አንድ የወሎ ጣዕመ ዜማ አታጡም፡፡ ከፈለጋችሁ የመጽሐፍት መደርደሪያችሁን በርብሩት፡፡ እርግጠኛ ነኝ ስለ ደሴ ውበት የሚተነትን ሽራፊ ገፅ አይጠፋም፡፡ ደሴ እድለኛ አገር ናት፡፡ የማያቁት አገር አይናፍቅም የሚለውን ምሳሌያዊ አነጋገር ፉርሽ አድርጋለች፡፡ በተለይ እንደ…
Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን ታትመው ለገበያ ከቀረቡት መጽሐፍት መካከል፤ “ፕሮፌሰር አንህ” የሚለው መጽሐፍ አንዱ ነው፡፡ እኔም ስለዚህ መጽሐፍ የተወሰኑ ሀሳቦችን ለማንሳት እና መጽሐፉን ለመገምገም ወደድሁ፡፡ የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፉ ወጥ ልብ - ወለድ ሲሆን 187 ገጽ ይዟል፡፡ የፊት ገጽ ሽፋኑ ያን ያህል ሳቢ እና…
Rate this item
(0 votes)
..እንጀራ ከመከራ..፣ ..ለእንጀራ ተሰደደ..፣ ..በእንጀራዬ መጣ..፣ ..ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም.. (ምነው ቢሉ በወጥ ጭምር እንጅ)፤ ..ይህችም እንጀራ ሆና ሚጥሚጣ በዛባት.. ወዘተ፡፡ ስለ እንጀራ ጠይቀው ስለ እንጀራ የሚመልሱ ብሒሎች በዝተውብኝ ቢገርመኝ ነው ለእናንተም ማመላከቴ፡፡ እስኪ እናንተም ሌሎች የእንጀራ አባባሎችን አስሱና ምርጫችሁን…
Rate this item
(1 Vote)
የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ..ታሪካዊ ተውኔት.. ታተመ፡፡ አራት ታሪካዊ ተውኔቶቹ በአንድ ላይ ሆነው ነው የታተሙት፡፡ በአቡነ ጴጥሮስ፣ በዘርአይድረስ፣ በአፄ ምኒሊክና በአፄ ቴዎድሮስ ላይ የፃፋቸው ናቸው፡፡ የመሐፉ መታተም የዘገየ ዜና ቢሆንም፣ እሱን ተንተርሶ የሰማሁት ነገር አዲስ ሆኖ አስደምሞኛል፡፡ ከአንድ አዛውንት ደራሲ ጋር…