Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Tuesday, 01 November 2011 14:14

ጋዜጣን በፀፀት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የጋዜጣ አንባቢና የውሃ-ሙላት አንድ ነው፡፡ ጋዜጠኛና ለውሃ-ሙላት የዘፈነው አዝማሪም እንደዚያው ተመሳሳይ፡፡ ኧረ እንደውም ተተካኪ ናቸው፡፡ ለጋዜጣ መፃፍ ለውሃ ሙላት እንደመዝፈን ነው፡፡ የሰማው ሲሄድ ያልሰማው ይመጣል፡፡ ቆሞ የሚያዳምጥ ጋዜጣ አንባቢና የውሃ ሙላት የለም፡፡ እየሄደ አዳምጦህ፣ እያዳመጠህ ይሄዳል…
Tuesday, 01 November 2011 14:13

ቺኑዋ አቼቤ - ሥራቸው

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቀጥሎ ከአቼቤ ልሂቅ ጥበባዊ ድርሳኖች መሀከል በሦስቱ ላይ መጠነኛ ቅኝት እናድርግ፡፡ እግረ - መንገዳችንንም የጠቢቡን የዘይቤ አጠቃቀም ሊቅነት፣ ንጥር አፍሪቃዊነትና ኪነ ጥበባዊ ኪሂሎት እንመዝን ዘንድ በቅንጭብ እንመልከት፡፡ ከ - አንትሒልስ ኦፍ ዚ ሳቫና “… በመኸር ወቅት ሰማይና ምድር ከጣብቂያቸው ሳይላቀቁ፣…
Tuesday, 01 November 2011 14:08

የ11 ዓመት እስር በመጽሐፍ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ1969 ዓ.ም የሶማሊያ ወረራ ምክንያት ለ11 ዓመታት በእስር ከቆዩት ኢትዮጵያዊያን አንዷ የነበረችው ከበደች ተክለአብ፤ በ1983 ዓ.ም አሳትማ ለአንባቢያን ያቀረበችው መጽሐፍ “የት ነው” የሚል ርዕስ የተሰጠው የግጥም መድበል ሲሆን በሥነ ግጥምም ቢሆን ርዕሰ ጉዳዩን የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት ላይ በማድረግ በአገራችን ፈር ቀዳጅ…
Saturday, 22 October 2011 11:54

ቺኑዋ አቼቤ - ሰውዬው

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአፍሪቃ የሥነ - ጽሑፍ ዕድገት ታሪክ ውስጥ የሀገረኛ ዘይቤ አጠቃቀም ሊቅ በመባል የሚታወቅ ስመጥሩው ናይጀሪያዊ ብዕረኛ ቺኑዋ አቼቤ በምስራቃዊው የናይጀሪያ ክፍል ልዩ ስሙ ኦጊዶ በተባለ ሥፍራ ከአንድ የክርስቲያን ቤተሰብ ተወለዱ - ጊዜው 1930 ዓ.ም ነበር፡፡ ከኢባዳን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ1953 ዓ.ም…
Saturday, 22 October 2011 11:55

“ተመልካቹ ከፊልም ሰሪው ቀድሟል”

Written by
Rate this item
(0 votes)
አዲሱ ፊልምሽ እንዴት ነው… ጥሩ ፊልም ሠርቻለሁ ብለሽ ታስቢያለሽ? በእኔ በኩል ሠርቻለሁ ነው የምለው፤ ሌላውን ደግሞ ሕዝብ ሊያረጋግጥልኝ ይችላል፡፡ ፊልም የአንድ ሰው የምናብ ውጤት ነው፡፡ ተመልካቹን ሁሉ አረካለሁ ማለት ባይቻልም ይኼ የእኔ ፈጠራ ነው ብለህ ስትሰጠው ደስ ካለው ደስ ይልሃል፡፡…
Saturday, 15 October 2011 12:29

የተሸከምነው ክብደት ፍቅር ነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሙሉነት ተሰማኝ፡፡ የመጉድል ፍላጐት በፅኑ አደረብኝ፤ ለመፃፍ ተነሳሁ፡፡ መጉደል ማለት ማጣት አይደለም፡፡ የሀሳብ ደም በመጉደል የሚተካ ነው፡፡ መሆኑ ራሱ የፍቅር ባህርይ አለው፡፡ መቶ ቢሊዮን ፀሐዮች በእኛ ጋላክሲ ውስጥ፣ መቶ ቢሊዮን የኒውሮን ህዋሶች ደግሞ በእኔ የራስ ቅል ውስጥ ይገኛሉ፡፡ ምን ያህል…