ባህል

Saturday, 08 May 2021 13:50

ሳልሳዊው እማኝ.....

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የማዕዱ ወለል ፩አዎ ይህንንም ቦታው ላይ ተገኝቻለሁና እመሰክራለሁ። በጊዜያት ውስጥ ቀናቶች ላይ ተመላልሻለሁ፡፡ ሌት በጨረቃ፣ ቀን በብርሃን፣ በእነዛ ደካማ የኑሮ ጠል ባጠላባቸው ምስኪን ፍጡሮች እጅ ሰርክ እየተገፋሁ እጓዛለሁ፡፡ ከመሰሎቼ ጋር ተስፋ፣ ምኞት፣ ደስታ፣ ሃዘንም በሌለበት ምዕራፍ ላይ ደጋግመን እንሄዳለን፡፡ ከሚጋረፍ…
Rate this item
(0 votes)
 ለሁለተኛ ጊዜ ኢጣሊያ ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛቷ ለማድረግ በተነሳች ጊዜ የከፈተችውን ወረራ፣ አባት አርበኞቻችን አምስት ዓመት ሙሉ በዱር በገደሉ ተንከራትተው፣ ደማቸውን አፍስሰው፣ አጥንታቸውን ከስክሰው አገራችን ነፃነቷ እንደተከበረ እንዲቆይ አድርገዋል። ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴና አርበኛው በድል አድራጊነት አዲስ አበባ ከተማ የገቡበት…
Rate this item
(1 Vote)
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ስንት አልከኝ?” “ሰባት ሺህ...”“ሰባት ሺህ ለበግ?!”“እንደውም የጠዋት ገበያ ነው ብዬ አስተያየት አድርጌ ነው”ምን ይደረግ! እንዲሁ እንደ ቆዳ ስንለፋ እንኑር እንጂ! ምን መሰላችሁ የበሬውን ዋጋ በግ ወሰደው፣ የመኪናውን ዋጋ በሬ ወሰደው፣ የጂ ፕላስ ፎሩን ዋጋ መኪና ወሰደው!…
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው...በአንድ ወቅት “አንዳንድ ቀንማ ይሻላል ውሽማ...” አይነት ነገር ነበር፣ አይደል! ለሪያሊቲ ሾው እኮ አሪፍ ነበር። ያው በዘመኑ ቋንቋ ‘አፕዴት’ መደረግ ስላለበት “አንዳንድ ቀን...; የሚለው ይሰረዝልን፡፡ ልክ ነዋ...“ውሽማ የሌለው፣ ዘመን ያመለጠው...” ምናምን ነገር በሚል ይተካልንማ! ስሙኝማ...የዘፈን…
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እመኛለሁ ዘወትር በየእለቱ ላሳካ ኑሮን ከብላቱየምትለው ዘፈን... በየቴሌቪዥን ጣቢያዎች በየሰዓቱ እንደ ሰዓት ማሳወቂያ ትዘፈንልንማ! ልክ ነዋ...ግራ ሲገባን ምን እናድርግ ... አሁን ነገርዬው ሁሉ ተደነጋግሮ ‘ሰርቫይቫል’ እንደ ኑሮ የሚወሰድበት፣ ‘ብላት’ የሚባል እንኳን ሊኖር መዝገበ ቃላት ላይ ቶሎ ለማግኘት አስቸጋሪ የሚሆንበት፣…
Rate this item
(1 Vote)
የኢፌዲሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ከመዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር፣ ሚያዚያ 4 እና 5 ቀን 2013 ዓ.ም በባሌ ዞን መቀመጫ ሮቤ ከተማ አራተኛውን የጥናትና ምርምር ጉባኤ “የጋራ እሴቶቻችን ለሀገራዊ መግባባትና ህብረብሔራዊ አንድነታችን ያላቸው ፋይዳ” በሚል ርዕስ አዘጋጅቶ…
Page 4 of 70