ባህል
(ከተወካይ አሊያም የዙምራ ወራሽ፤ ነው ብዬ ካሰብኩት ከኑሩ ጋር ስለዙምራ የምናደርገው ውይይት ላይ ነበር ያለፈው የጉዞ ማስታወሻዬ የተቋረጠው ከዛው ልቀጥል)“ስለ ዙምራ እስቲ ንገረኝ?”“ዙምራ፤ ገና በልጅነቱ … ‘እያንዳንዱን ነገር እኔ እማየው ከተፈጥሮ ሥዕል ነው፡፡ ከዛ ተነስቼ ነው ሚዛኑን የማየው፡፡ አብዛኛውን ከወላጆቼ…
Read 3864 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንኳን ለብርሀነ ልደቱ ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁማ!እንግዲህ የበዓል ሰሞን አይደል… ያው ያለው “ፏ!” ይላል የሌለው “ዷ!” ይላል፡፡ ቂ…ቂ…ቂየምር ግን…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ… ይቺን ስሙኝማ…እሷዬዋ የዓመት ፈቃድ ነገር ወጣችና ሰው ሳያያት ከረምረም ብላ ትመጣለች፡፡ እናላችሁ… ስትመጣ ‘የቅቤ ቅል’ መስላ፣ ተመችቷት…
Read 18703 times
Published in
ባህል
ወደ አውራምባ የተጓዝነው በጠዋት ነው፡፡ ወረታን አልፈን ወደሰሜን ጐንደር የሚሄደውን መንገድ ትተን ወደ ቀኝ ወደ ደቡብ ጐንደር ኮረኮንቹን ይዘን ታጠፍን፡፡ ከወረታ ወደ አሥር ኪሎ ሜትር ገደማ ነው አውራምባ፡፡ ፊትለፊት ካለው ዛፍ ሥር የሚፈትሉ አባወራና ሴቶች እያየን ነው ወደ አውራምባ ስዕላዊ…
Read 6009 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታቸሁሳ!መቼም ነገር ሥራችን ሁሉ ጠያቂ የጠፋበት አገር መስሏል፡፡ “በምን ምክንያት?” “እንዴት እንዲሀ ይሆናል?” ምናምን መባባል … አለ አይደል….የሀጢአት ሁሉ መጨረሻ ሆኖ ሁሉንም ነገር “እሺ!” ብቻ ሆኗል፡፡‘በዛኛው’ ባለፈው ዘመን አንደኛው ባለስልጣን አሉ አድራጊ ፈጣሪው ሲበዛባቸው… “አንድ ንጉሥ አውርደን ሁለት መቶ…
Read 4261 times
Published in
ባህል
“ብዙ በሠራህ ቁጥር ጥቂት ትናገራለህ፡፡ ምክንያቱም ጥርት አርገህ ታውቀዋለህ፡፡” ተፈራ አባተ የፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር ሥራ አስኪያጅ፡፡ ኅዳር 30/2006 ዓ.ም፤ የቀጠለው ጉዞዬ ወደ ፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር ነበር፡፡ ይህኛው ማህበርም የቀጠለው ጉዞዬ ወደ ፋና የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ማህበር…
Read 2911 times
Published in
ባህል
እንዴት ከረማችሁሳ!“ሄሎ!”“ሄሎ ማን እንበል?”“አታላይ በፍረዱ፡፡”“አቶ አታላይ ከየት ነው የሚደውሉት?”“ከወይራ ሰፈር፡፡”“እሺ በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ፡፡”ሀሳብ አለን…በሞሪንሆና ቬንገር መካከል ስላለው ‘እንካ ስላንትያ’ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮችም… “በተነሳው ጉዳይ ላይ ሀሳብዎን ይግለጹ…” የሚለን እንፈልጋለን፡፡ ሁሉም ተልጦ፣ ተከትፎ፣ ተዘልዝሎ ድስቱ ከተጣደ በኋላ… “የዚህ…
Read 4437 times
Published in
ባህል