ባህል

Rate this item
(5 votes)
አንድ ሰሞን ‘እምብርትዬዋ’ ታየች ብለን “እሪ!” እንዳላልን… ይኸው “ኽረ እምብርት ምን አላት፡ ሺህ ጊዜ ትታይ!” የምንልበት ጊዜ መጣ! እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔ ግም አለ አይደል! ‘በሰኔ ካልዘሩ በጥቅምት ካለቀሙ እህል አይገኝ ከድንበር ቢቆሙ፣’ ይላሉ የጥንት ሰዎች፡፡ ልጄ…እንደ ምንም ‘መሥራት እስከተቻለ’ ድረስ…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…እንግዲህ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ…ሰውየው መኪና እያሽከረከረ ነበር፡፡ አራትና አምስት ዓመት የሚሆነው ልጁን ኋላ መቀመጫ ላይ በመናው ቀበቶው አስሮ አስቀምጦታል፡፡ እናላችሁ ድንገት አንድ የትራፊክ ፖሊስ ያስቆመዋል፡፡ “ጌታዬ መንጃ ፍቃድ…” (ስሙኝማ…የሆነ ግራ የሚገባኝ ነገር አለ…በትራፊከ ፖሊስና በአሽከርካሪ መካከል ያለው…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! የአፍሪካ አገሮች ጠበል ጠዲቅ ‘አብረው መቃመስ’ ከጀመሩ ‘ፊፍቲ’ ሞላቸው አይደል! እሰይ…ሌላ ‘ፊፍቲ’ ዓመት ያሰንብታቸው፡፡ ታዲያ ለብዙዎቹ ይቺ የሀበሻ ቅኔ ትተላለፍኝማ! መከራ ሲመጣ አይነግርም አዋጅ ሲገሠግስ አድሮ ቀን ይጥላል እንጂ… አዎ…ያነሳ ቀን መልሶ እንደሚያፈርጥ ማወቅ አሪፍ ነው፡፡ (የጋዳፊና የሙባረክ…
Rate this item
(104 votes)
ወንዶች ከፍቅረኛቸውና ከትዳራቸው ውጭ እየሄዱ እንዳመጣላቸው ለመተኛት ብዙም ምክንያት አያስፈልጋቸውም ይባላል። ኮስሞፖሊታን ረቡዕ እለት ያሰራጨው ፅሁፍ ግን፣ ከፍቅረኛ ጀርባ ማማተርና ግራ ቀኝ መቀላወጥ፣ በወንዶችም ሆነ በሴቶች ዘንድ እኩል ነው ይላል። ምናልባት በወንዶችና በሴቶች መካከል ልዩነት ካለ፣ የሚቀላውጡበት ምክንያት ላይ ነው።…
Rate this item
(3 votes)
እንዴት ሰነበታቸሁሳ! ስሙኝማ…እኔ የምለው…የሸሻችሁት ነገር በየቦታው ሲመጣባችሁ አያናድዳችሁም! በተለይ የህዝብ ትራንስፖርት መኪናዎች ውስጥ… አለ አይደል… ሰላም የማይሰጣችሁን ነገር ስትሰሙ… “የት ብሄድ ነው ሰላሜ የማይረበሽብኝ!” አያሰኛችሁም? የምር…ለምሳሌ መስማት የማትፈልጉት የሬድዮ ፕሮግራም አለ እንበል፡፡ ቤት ውስጥ እሱን ፕሮግራም የከፈተ የቤተሰበ አባል እንደ…
Rate this item
(4 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ጋብሮቮያዊው ያወጣው ማስታወቂያ እንዲህ ይላል፡፡ “በቀን ሁለት ጊዜ እንቁላል የምትጥል ዶሮ እገዛለሁ፡፡” ለእኛ ደግሞ በቀን ሁለት ጊዜ ዕንቁላል መጣሏ እንኳን ቢቀርብን ዋጋ ሲቆልሉባት አፍ አውጥታ “ይሄ ዋጋ እንኳን ለእኔ ለፍየል ወጠጤም ይበዛል…” የምትል የዶሮ ዝርያ ይስጠንማ! እኔ የምለው…በዓሉ…