ባህል

Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…ኧረ እኛ ብናስመስል አንድዬ ያያል! የቅበላ ቅዳሜና እሁድ ከተማውን አያችሁልኝ! (የሁለት ዲጂቱ ግሮውዝ ይከለስልን፡ አሀ…ኪሎ ሥጋ መቶ ሰባ ብር ለመግዛት የምንጋፋ ሰዎች በበዛንበት ‘የግሮውዝ ዲጂቷ’ ሦስት ልትሆን ትችላለቻ! ልክ እኮ… አለ አይደል… ‘የሥጋ ስምንተኛው ሺህ’ ምናምን የመጣ ይመስል…
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ከወራት በፊት የሆነ ነገር ነው… አንድ ወዳጃችን የሆነ ዘመዱ እንትናዬውን ስለተነጠቀ በሽቆ የሚይዘው የሚጨብጠው አጥቶ ነበር፡፡ (የዘመኑ ልጆች ቢሆኑ… “መነጣጠቅ ብርቅ ሆኖበት ነው እንዴ!” ብለው ‘ሙድ ይይዙበት’ ነበር፡፡) ለካላችሁ በጣም ያበሸቀው…አለ አይደል…ነጣቂ የተባለው ሰው ‘የማይገፉት ዋርካ’ ቢጤ ኖሯል። ልጄ…የእኔ…
Rate this item
(11 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…እንበልና ከሆነ የምታውቁት ሰው ጋር ከረጅም ጊዜ በኋላ ትገናኛላችሁ፡፡ እናማ…ገና ስታዩት እሱዬው የሆኑ… አለ አይደል…‘የሆኑ’ ለውጥ የሚመስሉ ነገሮች ታዩበታላችሁ፡፡ ገና ሲጨብጣችሁ… “ይሄ ሰውዬ በሦስት ጣቶቹ ብቻ መጨበጥ ጀመረ እንዴ!” ያሰኛችኋል፡፡ ልክ ነዋ… (አምስቱ ጣቶችማ ወይ ‘ፈራንካ’፣ ወይ ‘ወንበር’ ምናምን…
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም አንድ መዝናኛ ቦታ ስለሆነች ልጅ ያወሩ የነበሩ ወዳጆች በምን ይጣላሉ መሰላችሁ…ቆንጆ ነች፣ ቀንጆ አይደለችም በሚል! በጨዋታና መበሻሸቅ መልክ የተጀመረው ጨዋታ ወደ ስድብ ተለወጠ፡፡ ምን አይነት ዘመን ላይ እንደተደረሰ አያሳዝናችሁም! የምንጣላበት አጣንና ደግሞ “እከሊት ቆንጆ ነች! ቆንጆ አይደለችም! በሚል…
Saturday, 24 January 2015 12:46

የጉዞ ማስታወሻዬ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከውሃ ወደ ውሃ - ከአሶሳ ወደ ካይሮ (ካለፈው የቀጠለ)አሶሳ ስንደርስ እንዲህ ሆነላችሁ፡፡ አንድ ሆቴል ሄድን፡፡ ማረፊያችሁ እዚህ አደለም ተባለ፡፡ እርስ በርስ፤ የራስ ግምትም ተጨምሮበት፣ ስም ሊስት የያዙ ሁለት ሶስት ሰዎች ይታያሉ፤ እነሱን እየተከተሉ “ስሜ አለ ወይ?” እያሉ መጠየቅ ግድ ሆነ፡፡…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!በዓላቱ በሰላም አለፉ! በበዓላት ቀናት የሚታይብንን ፈገግታና ደስታ ለሁለም ቀናት ያድርግልንማ!ስሙኝማ…ህዝቤ ይገለብጠው የለ እንዴ! መቼም ‘አንደኛ’ የምንወጣባቸው ነገሮች እየበዙ አይደል…ከዚህ በፊት እንዳወራነው ትንሽ ቆይቶ በ‘ሲፑም’ ዓለምን ባናስከነዳ ምን አለ በሉኝ፡፡ (“ልጆቼን የማበላው አጣሁ፡፡ ወር ላይ የምመልስልህ አንድ ሁለት መቶ…