ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ሶኖስ.. የተራቀቀ እና በአይነቱ የተለየ አዲስ ገመድ አልባ ስፒከር ሰርቶ ለገበያ ማቅረቡ ተገለ፡፡ በአዲሱ የሶኖስ |Pl¤Y: 3.. (Play: 3) ገመድ አልባ ስፒከሮች አንድ ዘፈን በሁሉም የመኖሪያ ቤት ክፍሎቻችን ውስጥ ማጫወት የምንችል ሲሆን በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የተለያዩ ሙዚቃዎችን መክፈትም እንችላለን፡፡
Read 2457 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
ከአዕምሯችን በሚላክለት ትእዛዝ መሠረት የሚንቀሳቀስ በዓለማችን የመጀመሪያው ብስክሌት ተሠርቶ ለእይታ መቅረቡን ዴሊ ሜል አስታወቀ፡፡ የቶዮታ ፕራየስ ፕሮጀክት የፈጠራ ውጤት የሆነው “parlee PXP” ብስክሌት ከአዕምሮ የሚተላለፍለትን መልእክት ተቀብሎ የሚሠራ ማርሽ ያለው ሲሆን አሽከርካሪው እና ብስክሌቱ እየተናበቡ በተቀነባበረ ሁኔታ እንዲሠሩ የሚያደርጋቸው ደግሞ…
Read 2214 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
በርካታ የተለያዩ ስራዎችን ለማከናወን የምንችልባቸው የተራቀቁ ዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልኮች በአሁኑ ሰዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ ብዛት ያላቸው ሰዎች በኑሯቸው ውስጥ እለት ተእለት ለሚያከናውኗቸው እንቅስቃሴዎች በጣም ወሳኝ እንደሆኑ የሚነገር ሲሆን በሞባይል ስልክ አጠቃቀም ዙሪያ በቅርቡ ጥናት ያደረጉ ተመራማሪዎች በበኩላቸው ሰሞኑን ይፋ…
Read 2084 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
አዲስ እንደተፈጠረው ቴክኖሎጂ ከሆነ በመኪና ውስጥ የምንፈልገውን /ሙዚቃ/ ለማዳመጥ አጐንብሶ /ሲዲ/ መፈለግ ወይም መመራረጥ ጊዜው ያለፈበት ነገር ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ የአሜሪካው ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ ፎርድ ያመጣው አዲስ ቴክኖሎጂ፤ አሽከርካሪዎች በኢንተርኔት አማካኝነት ከተለያዩ ዲጂታል ሚዲያዎች ጋር መገናኘት እና እንደ ..አይፖድ.. ያሉ…
Read 1810 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የአሜሪካኑ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ መረጃዎችን እየሰበሰበ በማቀበል በዘርፉ የሚደረገውን የምርምር ሥራ እንዲያግዝ ከወራቶች በፊት ወደ ዓለም አቀፉ የህዋ ጣቢያ ልኮት የነበረውን ሮቦት ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲነሳ ማድረጉን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችን የሚያግዝ ልዩ ሮቦት እንደሆነ የተነገረለት ..ሮቦናውት.. ምድር…
Read 8429 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የብላክቤሪ ሞባይል ስልክ አምራች ..ሪሰርች ኢን ሞሽን.. (Research in Motion/RIM) በቅርቡ የራሱን የሙዚቃ አቅርቦት ለተጠቃሚዎቹ ማድረስ ሊጀምር እንደሆነ ዴሊሜል አስታወቀ፡፡ ..ብላክቤሪ ሜሴንጀር.. ወይም በአጭሩ “BBM” በመባል የሚታወቀውን የሞባይል ኔትዎርኩን ሲያሻሽል የቆየው ኩባንያው እንደ አፕል እና ጉግል አንድሮይድ (ኦፐሬቴንግ ሲስተም) ካሉ…
Read 6472 times
Published in
ሳይንስና ቴክኖሎጂ