የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(0 votes)
As I write this open letter to you, it comes at a time when innocent civilians including women, children and other vulnerable groups in the Afar and Amhara regions have been violently displaced, their livelihoods disrupted, their family members killed,…
Rate this item
(2 votes)
ዶ/ር ወርቁ መኮንን ኮመርስ (የንግድ ሥራ ኮሌጅ) ከቦታው መነሳቱን በመቃወም፣ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 25 ቀን 2013 ዓ.ም የተወሰኑ ውሀ የማይቋጥሩ ነጥቦችን አስቀምጠዋል።መነሳታቸው አግባብነት ያለውና መንግስት ወደፊትም በሌሎችም በጥናት ላይ ተመስርቶ እንዲያድሱ፣ ደረጃውን የጠበቀ ህንፃ እንዲገነቡና ቦታ እንዲቀይሩ ማድረግ ይጠበቅበታል። ይህም…
Sunday, 27 June 2021 17:10

የአቶ ክቡር ገና መልዕክት

Written by
Rate this item
(2 votes)
የኢዜማው አቶ ክቡር ገና ምርጫ ቦርድ ውጤት ሳይገልፅ ብልፅግናን “እንኳን ደስ አላችሁ! “ በማለት ፅፈዋል ።ጠ/ሚር አብይንም “የዚህ ምርጫ አሸናፊ “በማለት አሞግሰዋቸዋል።ኢዜማ ምርጫ ካሸነፈ የአዲስ አበባ ከንቲባ ይሆናሉ ተብለው የተጠበቁት የኢዜማው አቶ ክቡር ገና ዛሬ በፌስቡካቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ይሄን ፅፈዋል;…
Rate this item
(0 votes)
ለምርጫው የተመደበው አጠቃላይ በጀት- 2.5 ቢ. ብርለምርጫው ከውጭ ሃገራት የተገኘ ድጋፍ - 40 ሚ. ዶላርለድምፅ መስጫ ካርድ ህትመት ወጪ የተደረገ - 6.7 ሚ. ዶላርየተመዘገቡ መራጮች ብዛት - 38.2 ሚ.የእጩ ተመራጮች (ተወዳዳሪዎች) ብዛት - 9ሺ327የምርጫ አስፈጻሚ ሰራተኞች ብዛት - 244ሺ አጠቃላይ…
Rate this item
(0 votes)
 ከኮቪድ ህክምና ክፍያ መብዛት ጋር በተያያዘ የተነሳው ወቀሳ አግባብነት የለውም ብሏል -የጤና ሚ/ር በክፍያ ደረጃ ከ5 ሆስፒታሎች በ4ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጦታል -እስከ አሁን ከ700 በላይ ለሚሆኑ የኮቪድ-19 ታማሚዎች ህክምና ሰጥቷል ሃሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል፤ ከኮቪድ-19 ህክምና ክፍያ ጋር በተያያዘ የስም ማጥፋት…
Rate this item
(3 votes)
“… ኢትዮጵያ አገራችን ከፍተኛ ፈተና ውስጥ ነው ያለችው፡፡ ያው ቪዛ ተከልክሏል፡፡ እኔን አያውቁኝም፤ እኔም አላውቃቸውም፡፡ ስለዚህ ብዙም አይመለከተኝም፡፡ ሞያሌና አድዋ ለመሄድ ቪዛ አያስፈልገኝም፡፡ ከዚያ ውጪ ብዙም እንቅስቃሴ ስለማላድግ….አያውቁኝም አላውቃቸውም፤ስለዚህ ውሳኔው እኔን አይመለከተኝም፡፡ እንድታደርሱልኝ….”(የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሰሞኑን…
Page 4 of 31