የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(14 votes)
ጥናቶች ምን ይላሉ? የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ተጠሪነቱ ለህዝብ እንደራሴዎች ነው፡፡ ነገር ግን ኮርፖሬሽኑ የህዝብ ሚዲያ አልሆነም የሚሉ ትችቶችና ቅሬታዎች ሲቀርቡበት ቆይቷል፡፡ ኢህአዴግ በ10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ ኢቢሲን ጨምሮ የህዝብ መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ወገንተኛ መሆን እንዳልቻሉ አመልክቶነበር፡፡…
Rate this item
(21 votes)
• በክልሉ የተጀመረው እንቅስቃሴ ባለሃብቶችን ዋስትና የሚያሳጣና ሥጋት ላይ የሚጥል ነው • ቢዝነስ ከኢንቨስተሮች እየቀሙ ለወጣቶች መሸለሙ ዘላቂ መፍትሄ አይሆንም • ከባለሀብቶች የማዕድን ማውጫዎችን መንጠቅ የኮሚኒስቶች አካሄድ ነው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ይፋ ያደረገው “የኢኮኖሚ አብዮት” እያነጋገረ ሲሆን ሰሞኑን ኦዳ ትራንስፖርትኩባንያን…
Rate this item
(28 votes)
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ ዘጠኝ በ2007 ተመርቆ ለእድለኞች የተሰጠ 408 ብሎክና 10608 አባወራ የያዘው የቱሉ ዲምቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ነዋሪዎች፤ በውሃ፣ በመብራት፣ በጤና እና ሌሎች መሰረተ ልማት እጥረቶች መማረራቸውን ገለፁ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች ከትላንት በስቲያ በስፍራው ተገኝተው ለመታዘብ እንደቻሉት፤ ነዋሪው…
Rate this item
(31 votes)
የኢህአዴግ ተሃድሶ፣ ግምገማና ሹም ሽር ቀጥሏል፡፡ ሰሞኑን የትግራይ ክልላዊ መንግስት በዶክተር ምሁራን የተሞላ አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቃዋሚዎችና የግል ፖለቲከኞች ግን ሁሉም አልተዋጠላቸውም፡፡ ከወትሮው የኢህአዴግ አካሄድ የተለየ ነገር አላየንም ባይ ናቸው -ተቃዋሚዎች፡፡ በሁሉም ዘንድ ጎልቶ የሚስተጋባው ትችት ደግሞ ህዝቡ ላነሳቸው…
Rate this item
(21 votes)
“ምሁራን ብዙ መፍትሄዎች ሊያመጡ ይገባል” አቶ አበባው መሃሪ (ፖለቲከኛ) ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በግንቦት 2009 ምርጫ ማግስት ራሳቸው ያቋቋሙትን የሚኒስትሮች ካቢኔ በመበተን፣ ከወትሮው በተለየ መንገድ በምሁራን የተዋቀረ አዲስ ካቢኔ መመስረታቸው አይዘነጋም፡፡ ሹመቱ የተከናወነው በዋናነት የትምህርት ዝግጅትና ብቃትን መሰረት አድርጎ መሆኑን የገለጹት…
Rate this item
(23 votes)
የሶማሌ ክልል ጉዞ - ከጉማራ ዙምራ ”እንዴት ነው ሶማሌ ክልል? አሁን ሰላም ነው አይደል?” ሁሌም ስጋት የማይለየው ሾፌር ጠየቀ፡፡”አሁንማ ምን አለ? አገር ተረጋግቷል፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ምእራብ ጎዴ ስሰራ፣ በቀኝ በኩል ወታደር፣ በግራ በኩል ሽፍታ እያጀበኝ ነበር የሰራሁት፡፡”“አሁንም ሽፍታ አለ…