የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(14 votes)
የሰበቡ አይነትና የስያሜው ብዛት ለጉድ ነው። “የሃብት ልዩነትን ለማጥበብ”፣ “የድሆችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ”፣ “የአገር ኢኮኖሚን ለመገንባት”፣ “ሕዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ”፣ “አካል ጉዳተኞችን ለመደገፍ” ... ማለቂያ የለውም። የኋላቀር ባህል ምሶሶና ማገር ሆነው ለዘመናት የዘለቁ፣ ዛሬም በሁሉም ፓርቲዎች፣ በአብዛኛው ምሁርና ዜጋ፣ እንደ “ቅቡል”…
Rate this item
(16 votes)
ለ46 ዓመታት በፖለቲካ ትግል ውስጥ እንደቆዩ የሚናገሩት የ70 ዓመቱ አዛውንት የቀድሞ የኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በቅርቡ ከፓርቲ-ፖለቲካ ራሳቸውን አግልለዋል። ዶ/ር ነጋሶ፤ ለምን ከአንድነት ፓርቲ ለቀቁ? ስለተቃዋሚዎችና ስለኢህአዴግ ምን ይላሉ? በስጋት ስለሚኖሩበት የመንግስት ቤት ጉዳይስ?…
Rate this item
(6 votes)
ጭቆና ትግልን ያጠነክራል እንጂ አይገድልም...ኢህአዴግን በምርጫ ለማሸነፍ የአንድ ወር ሥራ በቂ ነው….ኢህአዴግ ሁልጊዜ የትግራይ ህዝብ በስጋት እንዲኖር ነው የሚፈልገው በቅርቡ ለፓርቲዎች የውህደት ጥያቄ አቅርባችኋል፡፡ ለየትኞቹ ፓርቲዎች ነው ጥያቄውን ያቀረባችሁት? መስፈርታችሁስ ምን ነበር? እኛ እንግዲህ ያሰብነው በመድረክ ውስጥ ካሉት ፓርቲዎች ጋር…
Rate this item
(8 votes)
የአፍሪካ ነባር ባህል፣ ባለፉት 25 አመታት ምን ያህል እንደተረዘ በግልፅ አየነው - በደቡብ ሱዳን። ተቀናቃኞቹ ወገኖች፣ ገና ተኩስ ከመጀመራቸው፣ በጦርነት የመቀጠል ፋታ አልተሰጣቸውም። በቃ፣ በድንበር መዋጋት ወይም እርስበርስ እንደልብ መፋጀት ከእንግዲህ ለአፍሪካዊያን አይፈቀድም ማለት ነው? ድሮኮ እንዲህ አልነበረም። ግጭትን ከትውልድ…
Rate this item
(4 votes)
“ጋዜጠኞች ታስረዋል አልታሰሩም?” ከአዘጋጁ- ባለፈው ሳምንት በኒውዮርክ የሚገኘው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (CPJ) ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ ጋዜጠኞችን በማሰርና በማሰቃየት ኤርትራን በቀዳሚነት በማስቀመጥ ኢትዮጵያንና ግብፅን በሁለተኛነትና በሦስተኛነት ደረጃ ላይ አስቀምጧቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በተደጋጋሚ “ከጋዜጠኝነት ሙያው ጋር በተያያዘ ያሰርኩት አንድም ጋዜጠኛ የለም፤…
Rate this item
(36 votes)
“ኢህአዴግ፣ በህልውና ስጋት ስልጣኑን የማደላደል ጣጣ ውስጥ ገብቷል”ጠ/ሚ ኃይለማርያም ቅን ናቸው፣ ነገር ግን ቅንነት ብቻውን በቂ ሊሆን አይችልምካለፈው ትውልድ ብንሻልም በሽታ አጋብቶብናል፤ አዲሱ ትውልድ ነው ተስፋዬ በኢትዮጵያ የአረብ አገራት አይነት ቀውስ ከተፈጠረ ማብቂያ አይኖረውም”ከኢዴፓ መስራችና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ልደቱ…