የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(4 votes)
የአቃቢያን ህግ ዳይሬክተር የነበሩት አቶ እሸቱ ወ/ሠማያትን ጨምሮ 10 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀዋል፡፡የተጠርጣሪ ባለሃብት ኩባንያዎች አስተዳደር እስከ መስከረም ባለበት እንዲቀጥል ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራሉ የስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን መርመሪ ቡድን ከኦዲት ስራ በስተቀር የ6 መዝገቦች ምርመራ አጠናቆ በማስረከቡ አቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ…
Rate this item
(18 votes)
ፍቅረኛ በምትልከው ገንዘብ ሌላ ትዳር መመስረት ተለምዷልፍቅረኞቻቸው በሚፈፅሙባቸው ክህደት ለሞትና ለእብደት የተዳረጉ ሴቶች አሉ ትዕግስት ገብሬ የሰላሳ አመት ወጣት ሳለች ነበር ወደ ቤሩት ያቀናችው- በ1997 ዓ.ም፡፡ ግድ ሆኖባት ነው እንጂ ለአምስት ዓመት አብራው የዘለቀችውን የትምህርት ቤት ፍቅረኛዋን ሚካኤል ሃይሉን ትታ…
Rate this item
(8 votes)
ፍ/ቤቱ በሁለት መዝገቦች ላይ ለመጨረሻ ጊዜ የምርመራ ቀጠሮ ሰጠበከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኘው የከፍተኛ ባለሀብቶች ኩባንያዎችን የማስተዳደር ጉዳይ የፀረሙስና ኮሚሽን መርማሪዎችንና ተጠርጣሪ ባለሃብቶችን እያከራከረ ሲሆን ፍ/ቤቱም በጉዳዩ ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ለማክሰኞ ሐምሌ 30 ቀን 2005 ዓ.ም…
Rate this item
(9 votes)
ባሳለፍነው ሳምንት የሻቃ ሀይሌ ገ/ስላሴን ፕሬዚዳንት የመሆን ፍላጐትና ያገኘውን ትኩረት በሚመለከት ከአትሌቱ ጋር ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ በተፈጠረ ስህተት ቃለ-ምልልሱ ሙሉ ለሙሉ አልቀረበም፡፡ ለተፈጠረው ስህተት አንባቢያንን ይቅርታ እየጠየቅን ሳምንት የቀረውን ቀጣይ ክፍል እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ሀይሌ አለም አቀፍ ሰው ነው…
Rate this item
(4 votes)
በቅርቡ በደሴ ከተገደሉት የሃይማኖት አባት ጋር ተያይዞ መንግስት በተደጋጋሚ መግለጫዎችን እያወጣ ሲሆን ተቃዋሚዎች በበኩላቸው መንግስት ከሃይማኖት ጉዳዮች እጁን እንዲያወጣ እየጠየቁ ነው፡፡ በሃይማኖትና በአክራሪነት እንዲሁም በተቃዋሚዎች አቋም ዙርያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ከፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም ጋር…
Rate this item
(14 votes)
*ወደ ፖለቲካ የምገባው ህዝብ ማገልገል ስለምፈልግ ነው*ኢትዮጵያን አርቀንና በረጅም ጊዜ የማናይ ከሆነ፣አባይን መገደብ አያስፈልገንም*በውጭ ሆነው የሚቃወሙ አገራቸው ላይ መታገል አለባቸው ባይ ነኝ ከጥቂት ዓመታት በፊት ጠ/ሚኒስትር የመሆን ፍላጐት እንዳለው ገልፆ የነበረው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ፤ ሰሞኑን ከአሶሼትድ ፕሬስ ጋር ባደረገው ቃለምልለስ…