የሰሞኑ አጀንዳ
• ፖለቲካው አቅጣጫውን ስቷል፤ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ መመለስ ይገባል • የብሔራዊ መግባባት ሂደት መዘግየቱ ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው • ለውጡ መሬት የሚረግጠው ህዝቡ በመረጠው ሲመራ ነው ከሰሞኑ በኦሮሚያ ግጭት ተፈጥሮ ብዙ ሕይወት ሲጠፋና ንብረት ሲወድም፣ አንጋፋው ፖለቲከኛና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ፕሮፌሰር…
Read 4250 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
‹‹ኢትዮጵያዊነት ለድርድር አይቀርብም››• ግጭት የሚቀሰቅሱ አክቲቪስቶችና ሚዲያዎች አድርጊታቸው መታቀብ አለባቸው• ኢህአዴግ ካልቻለ የሽግግር መንግሥት ማቋቋም አለበት• ከህወሓት የተለየ ሃሳብ የሚያራምድ “አሲምባ” በሚል ይፈረጃል• የምንታገለው ለኢሮብ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለትግራይም ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መሠረታቸውን በትግራይ ያደረጉ የብሔር ፓርቲዎች ቁጥራቸው እየጨመረ…
Read 4304 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
ከጥቂት ወራት በፊት በአንድ ጋዜጣ ላይ ዶ/ር መንግስቱ የተባሉ ሰው “ሚኻኤል ጐርባቾቭን በሀገሬ ዳግም ማየት አልፈልግም” ማለታቸውን አስታውሳለሁ፡፡ “ዶ/ር ዐቢይ ማንን ይመስልብሃል? ኒልሰን ማንዴላን ወይስ ሚኻኤል ጐርቾባን?” የሚል ጥያቄ ቂርቦላቸው ነው ይህን ምላሽ የሰጡት፡፡ እኔም ብሆን ከእሳቸው የተለየ መልስ የለኝም፡፡…
Read 2852 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
* ‹‹…እኛ አገር ኢትዮጵያዊነት የምትባል በጣም ድንቅ መርከብ አለች፡፡ ጠንካራ፡፡ ብርቱ:: ውብ የሆነች፡፡ ይህች መርከብ እየተንሳፈፈች ባለበት፣ የዛሬ ዓመት ከበረዶ ግግር ጋር ልትጋጭ ብላ፣ ልትሰጥም ብላ፣ በአስደናቂ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እንደምንም ብላ አምልጣ አልፋለች፡፡ ከዚያም ያንን የበረዶ ግግር ካለፈች በኋላ…
Read 2525 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Saturday, 19 October 2019 13:00
የመስከረም ትዝብቶች - ከእሬቻ እስከ ህዳሴ ግድብ
Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
ይህቺ ጽሁፍ መስከረም ከጠባ ወዲህ የከተብኳት የመጀመሪያ መጣጥፍ ናት፡፡ እናም በመስከረም ወር ልጽፍባቸው ያሰብኳቸውን በርከት ያሉ ጉዳዮች በአንድ ርእስ ጠቅለል አድርጌ ላቀርባቸው ወደድሁ፡፡ ለአንባቢ ይመች ዘንድ መልእክቶቹን በአጭር ርእስ ከፋፍዬ እንደሚከተለው አቀርባቸዋለሁ፡፡ ከውጭ ግንኙነታችን ልጀምር፡፡ግብፅ በታሪኳ ጦርነት አሸንፋ አታውቅም!የግብጽን ጉዳይ…
Read 3421 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
በፅንፈኝነት…በአዲስ አበባ…በፌደራሊዝም አወቃቀር ጉዳይ በአገሪቱ የፖለቲካ ንፍቀ - ክበብ ላይ በሚከሰቱ ጉልህ ችግሮች ላይ መግለጫ አያወጣም በሚል ሲወቀስ የቆየው የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ከሰሞኑ ፅንፈኝነትንና የአዲስ አበባ ጉዳይን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠንከር ያለ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በዚህ…
Read 2655 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ