የሰሞኑ አጀንዳ
“--ዛሬ ስለ ኢህአዴግ ስናስብ ይኸው አዲሱ የአንድነት፥ የፍቅርና የኢትዮጵያዊነት ኃይል ሊዘነጋ አይችልም። በአዲሱኃይል ምክንያት የኢህአዴግ ማንነት ተዥጎርጉሯል፤ በቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይወከል የነበረው ወጥ አቋሙ/ማንነቱ፣አሁን ቢያንስ ብቸኛ አማራጭ መሆኑ ቀርቷል።--” ማርቆስ ረታ (ካለፈው የቀጠለ)2. የኢህአዴግ መሠረታዊ ድርጅት ነክ ችግሮችኢህአዴግ ራሱ በሚያደርስብን በደል…
Read 3589 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
• ወጣቶች በሁሉም ዘርፍ የሚሳተፉበትን መንገድ መሻት አለብን • ውጤት የሚመጣው መንግስት ህዝብን መፍራት ሲጀምር ነው • ኢህአዴግ ያለ ህዝብ ቅቡልነት የትም ሊደርስ አይችልም • ምን ዓይነት ዲሞክራሲ እንደምንፈልግ ግልፅ አይደለም ኢህአዴግ ዶ/ር አብይ አህመድን የኢህአዴግ ሦስተኛው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡…
Read 3116 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
*የገንዘብ አስተዳደሩ ከፍተኛ ችግር እንዳለበት መንግስት መገንዘብ አለበት *ተቃውሞዎቹ በኢኮኖሚው ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ነው *የገበያ መር ኢኮኖሚ ፖሊሲ ነው መተግበር የነበረብን ባለፉት አስር ዓመታት በአገሪቱ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት ቢመዘገብም ከሌሎች ጥያቄዎች በተጨማሪ ፍትሃዊ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት አለመስፈን የፖለቲካ አለመረጋጋት ፈጥሯል፡፡…
Read 3477 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
የዛሬ ሁለት ሳምንት ግድም ከጠ/ሚኒስትርነት ሥልጣናቸው የመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን የሚተካ አዲስጠ/ሚኒስትር በቅርቡ ይመረጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ተተኪው ጠ/ሚኒስትር ሥልጣን የሚረኩበት፣አገሪቱ በዘርፈ ብዙ ችግሮች እየታመሰችና በፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በምትገኝበት ወቅት ላይ ነው፡፡ ለ6 ወር የሚዘልቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በታወጀ…
Read 4619 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
Sunday, 25 February 2018 00:00
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና የጠ/ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅ (ተቃዋሚዎች ምን ይላሉ?)
Written by አለማየሁ አንበሴ
መንግስት ባለፈው አርብ የካቲት 9 ቀን 2010 ዓ.ም ለ6 ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችና የህግ ባለሙያዎች የተጣለውን አዋጅ በተመለከተ ምን ይላሉ? የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን መልቀቅስ፣ ፖለቲካዊ ለውጥ ያመጣል ብለው ያስቡ ይሆን? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣…
Read 4046 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ
አንጋፋ ፖለቲከኞች መንግስትን ተጠያቂ ያደርጋሉ ሰሞኑን በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና ዞኖች እንዲሁም በአዲስ አበባ ዙሪያ ባሉ የኦሮሚያ ከተሞች ለሁለት ቀናት አድማና ተቃውሞ ተደርጓል፡፡ ይሄን ተከትሎም የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ቆሞ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ በበርካታ ንብረቶችም ላይ ውድመት ደርሷል፡፡ የ7 ሰዎች ህይወትም…
Read 4611 times
Published in
የሰሞኑ አጀንዳ