ስፖርት አድማስ
ለ28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን ይፈጠራልከ2 ሳምንት በኋላ በጋቦንና ኢኪቶሪያል ጊኒ የሚዘጋጀው 28ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዲስ ሻምፒዮን እንደሚያሳይ ተገመተ፡፡ በአፍሪካ ዋንጫው ላይ የአህጉሪቱ ታላላቅ የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድኖች አለመገኘታቸው አንድ ልዩ ገፅታ ሲሆን ለፍፃሜው ማለፍ ከቻሉት 16 አገራት 5 ብቻ…
Read 2748 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በለንደን በሚደረገው 30ኛው ኦሎምፒያድ ላይ ኢትዮጵያ በሚኖራት ተሳትፎ የሚመዘገበውን ውጤት ከአራት አመት በፊት ቤጂንግ ከተገኘው በ40 በመቶ የማሳደግ ዓላማ እንዳለው ገለፀ፡፡ አጠቃላይ ዝግጅቱን ከ1 ዓመሩን ያስታወቀው ኮሚቴው በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን 60 አሰልጣኞችና ሌሎች ባለሙያዎች እንዲሁም በለንደን ኦሎምፒክ…
Read 3879 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዓለም አቀፍ የስፖርት እንቅስቃሴ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት በእድገት መቀጠሉ የማይቀር ቢሆንም የታላላቅ መድረኮች አዘጋጆች በውድድርና መዝናኛ መካከል ያለውን ድንበር መለየት እንደሚቸግራቸው በፕራይስዎተርሃውስ ኩፐርስ የተሰራ ሪፖርት አመለከተ፡፡ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከዓለም ስፖርት እንቅስቃሴ የሚገኘው አጠቃላይ ገቢ 145.3 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ የገመተው…
Read 2902 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከወራት በፊት በተካሄደው 61ኛው የፊፋ ኮንግረስ ላይ የፊፋን ቋሚ ኮሚቴ እንደገና ለማቋቋም በተላለፈው ውሳኔ በተያያዘ እያንዳንዱ አባል ሀገርተወካይ እንዲኖረው ኮንግረሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ወደ ተግባር ሲሸጋገር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ሳህሉ ገ/ወልድ የፊፋ ስትራቴጂክ ኮሚቴ አባል ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ…
Read 2879 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 በምርጥ ችሎታና ወጣት ተጨዋቾች የተገነባው የጀርመን ብሄራዊ ቡድን በዩሮ 2012 ላይ የስፔንን የበላይነት እንደሚያቆም፤ በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ በቻይና እና በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ያሉ ክለቦች በፋይናንስ አቅማቸው መጠናከር መቀጠላቸው፤ በኢኳቶርያል ጊኒና ጋቦን አዘጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ በርካታ ሃያላን ብሄራዊቡድኖች…
Read 3139 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቲዬሪ ሆንሪ ወደ አርሰናል በ2 ወራት የውሰት ውል የሚመለስበት ሁኔታ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አርሴን ቬንገር ገለፁ፡፡ ለተጨዋቹ ዝውውር እውን መሆን በአርሰናል እና በሬድ ቡልስ ክለብ መካከል በዋስትና የሚደረገው ስምምነት ወሳኝ እንደሚሆን ቤንገር ተናግረዋል፡፡በአሜሪካ ሜጀር ሶከር ሊግ ተወዳዳሪ በሆነው የኒውዮርኩ…
Read 2971 times
Published in
ስፖርት አድማስ