ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በባቱረስት አውስትራሊያ በሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ 50 አገራትን በመወከል 453 አትሌቶች ይሳተፋሉ። የዓለም ሻምፒዮናው ከመላው ዓለም ከ140 በላይ ሚዲያዎች በስፍራው ተገኝተው ይዘግቡታል። ዛሬ የሚካሄዱት አምስት የውድድር መደቦች በዓለም አቀፍ የቲቪ ስርጭት ከ5 ሚሊዮን በላይ ተመልካቾችን ያገኛሉ፡፡ በዋናዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
 ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማሕበር ፊፋ ያዘጋጀው የ2022 ዓለምአቀፍ የተጨዋቾች ዝውውር ሪፖርት በአዳዲስ ክብረወሰኖች የተሞላ ሲሆን አጠቃላይ በገበያው ላይ ከ6.5 ቢሊዮን በላይ ዶላር መንቀሳቀሱን አመልክቷል።Global Transfer Report 2022 በሚል የወጣው ሪፖርቱ እንደጠቆመው በወንዶች እግርኳስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓመት ውስጥ ከ20ሺ…
Rate this item
(1 Vote)
ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ማህበር ከ3 ዓመት በፊት AAHRUS 2019 Facts & Figures በሚል ርዕስ ልዩ የታሪክ መዝገብ አሳትሞ ነበር፡፡ ከ1973 እኤአ ጀምሮ የተካሄዱትን የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮናዎች በ147 ገፆች ይዳስሳል፡፡ ባለፉት 50 ዓመታት ሻምፒዮናውን ያዘጋጁ ከተሞች በአመዛኙ ከአውሮፓ አህጉር ናቸው።…
Rate this item
(2 votes)
 በአዳዲስ ፈጠራዎች የተሞላ አጓጊ የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና እናካሂዳለን፤ የመወዳሪያው ሜዳ መቼምቢሆን የማይረሳና አውስትራሊያን በልዩ መንገድ የሚያስተዋወውቅ ይሆናል።" ልዩ ቃለ ምልልስ ከአውስትራሊያ (የWXC BATHURST 23 ዋና ስራ አስፈፃሚ ሪቻርድ ዌልሽ) • 4 ሳምንታት ቀርተዋል፤ አዲስ አድማስ ተጋብዟል • የኬንያው ፖል…
Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን አዘጋጅነት በየሁለት አመቱ የሚካሄደው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ቻን ለሰባተኛ ጊዜ በአልጄርያ አዘጋጅነት ትናንት ተጀምሯል፡፡ በመክፈቻው ጨዋታ ላይ በምድብ 1 የሚገኙት አልጄርያና ሊቢያ የተጫወቱ ሲሆን በዚሁም ምድብ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ ጋር ዛሬ 10 ላይ ይጫወታል፡፡የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
በ127ኛው የቦስተን ማራቶን ላይ በምስራቅ አፍሪካ አትሌቶች መካከል ከፍተኛ ፉክክር የሚደረግ ሲሆን ኢትዮጵያውያኑ በወቅታዊ ብቃታቸው ውጤታማና ለአሸናፊነት ተጠብቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ 21 አገራትን የሚወክሉ ምርጥ የማራቶን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከመካከላቸውም ከ2 ሰዓት ከሰባት ደቂቃ በታች የሚገቡ 15 አትሌቶች መኖራቸው አስደናቂ ፉክክር የሚፈጥር…
Page 8 of 93