ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
 በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ካሜሮን በመግባት የመጀመሪያው የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ላለፉት 7 ቀናት ዝግጅቱን እደረገ ነው። ከሱዳን አቻው ጋር የአቋም መለኪያ የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ 3 ለ 2 ሲያሸንፍ ጎሎቹን አማኑኤል ገብረሚካኤል እና ሽመልስ በቀለ አስቆጥረዋል። ዋልያዎቹ በምድብ አንድ ከአዘጋጇ…
Saturday, 25 December 2021 13:45

ዋልያዎቹ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ዛሬ ሽኝት ይደረግላቸዋል፤ነገ ወደ ያውንዴ በማቅናት የ12 ቀናት ዝግጅት ያደርጋሉ • ከሞሮኮ፣ ሱዳንና ዚምባቡዌ ጋር የአቋም መፈተሻ ግጥሚያዎች እንዲያደርጉ እቅድ ተይዟል • “የኳስ ቁጥጥራችንን በጎል እንዲታጀብ እንፈልጋለን፡፡ ከምድባችን ማለፍ አለብን፡፡” ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ካሜሮን ለምታስተናግደው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
 • 500 ደጋፊዎችን በጋራ ለመውሰድ ታቅዷል፤ ለአንድ ተጓዥ የ10 ቀናት ቆይታ 68,223 ብር • 25 ጋዜጠኞች በነፃ የሚጓዙ ይሆናል • “የኢትዮጵያን ገጽታ ለዓለም ህዝብ በተቻለ መልኩ ማሳየት እንችላለን።” ሲሳይ አድርሴ • ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን ለተሳትፎ ከመላው አውሮፓ ተሰባስበዋል • ለተደራጁ…
Rate this item
(3 votes)
ኳታር በ2022 እኤአ ላይ ለምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን የሚካሄዱት የምድብ ማጣርያዎች የፊታችን ማክሰኞ ይጠናቀቃሉ፡፡ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ 7 መሪነቱን ይዞ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ የሚገባውን ቡድን ለመወሰን ጋና እና ደቡብ አፍሪካ ወሳኝ ፍልሚያ ያደርጋሉ፡፡ በምድብ 7 ባለፈው ሐሙስ…
Rate this item
(0 votes)
ዩጋንዳ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ በተካሄደው የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ሀገራት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድኖች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ዋንጫውን አሸንፏል፡፡ ከአገር ውጭ በተካሄደ የዞን ሻምፒዮና ላይ ሻምፒዮን በመሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ አዲስ ታሪክ ሰርቷል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20…
Rate this item
(0 votes)
• ለቀነኒሳ የመጨረሻው ይሆናል? • ለኪፕቾጌ የ‹‹አበበ ቢቂላ አዋርድ›› ይሰጠዋል • የሩቲ ትንቅንቅ ከኦሎምፒክ ሜዳልያ አሸናፊዎች ጋር ይሆናል • አብይ ስፖንሰሩ TCS በዓመት እስከ 400 ሚሊዮን ዶላር ይከፍላል • ከተማዋ ከ400 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታገኛለች • ባለፉት 15 ዓመታት…