Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በአዲስ የአመራር መዋቅር መመራት የጀመረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በተያዘው የውድድር ዘመን በሚያደርገው እንቅስቃሴ ብንጀምርስ---እንግዲህ ብንዘገይም በያዝነው ሳምንት የብሄራዊ ቡድን አትሌቶች ምርጫ ማካሄድ ጀምረናል፡፡ አሰልጣኞችም በመመደብ ወደ ዋናው ስራ እንገባለን፡፡ ክልሎችና ክለቦች በጥሩ ዝግጅት ሲሰሩ እንደቆዩ እናውቃለን፡፡ በአገር ውስጥ የምናካሂዳቸው ትልልቅ…
Rate this item
(5 votes)
በሶስት አህጉራት ተዘዋውሮ እግር ኳስን በፕሮፌሽናል ደረጃ በመጫወት ትልቅ ስም ያተረፈው ኢትዮጵያዊው ፍቅሩ ተፈራ ለሜሳ ማክሰኞ ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጉዟል፡፡ የ26 ዓመቱ ፍቅሩ በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ክለብ ለመጫወት ወደዚያው አገር ሲሄድ የሰሞኑ ለ3ኛ ጊዜው ሲሆን ዋናው ምክንያት በኢትዮጵያ ብሄራዊ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የያዘ ሲሆን ከተለያዩ አገራት ትውልደ ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናሎችን በመቀላቀልእና ለአቋም መፈተሻ የሚሆኑ የወዳጅነት ጨዋታዎችን በማሳወቅ ለ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሏል፡፡በአሠልጣኝ ሰውነት ቢሻው በሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ2 ሳምንት በፊት በስዊድን የሚጫወተው የሱፍ ሳላህ እና በጀርመን የሚጫወተው ዴቪድ…
Saturday, 15 December 2012 14:04

ዋልያዎቹ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከ31 ዓመታት መራቅ በኋላ በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መደበኛ ልምምዱን ከጀመረ አንድ ሳምንት ሲያልፈው በደቡብ አፍሪካ የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ አንድ ወር ቀርቶታል ፡፡ብሄራዊ ቡድኑ ካሳንችስ በሚገኘው ኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል በማረፍ በቀን ሁለት ጊዜ ልምምዱን እየሰራ ይገኛል፡፡
Rate this item
(2 votes)
በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን 26 ተጨዋቾችን በመጥራት ዛሬ ዝግጅቱን ሊጀምር ነው፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የተሳካ ለማድረግ የሚካሄዱ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል በጉዞና ገንዘብ አሰባሳቢ አብይ ኮሚቴ ተሰጥቷል፡፡…
Saturday, 01 December 2012 15:01

በዋልያዎቹ ስጋት

Written by
Rate this item
(3 votes)
በንስሮቹ ጫና፣ በመደብ ጥይቶቹ ጉራ በፈረሰኞቹ ዝምታ ሰፍኗልመላው ኢትዮጵያዊ በከፍተኛ ጉጉትና ተስፋ በደቡብ አፍሪካ የሚስተናገደውን 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ብሔራዊ ቡድኑ ከ31 ዓመታት በኋላ ባገኘው የተሳትፎ እድል በተለያዩ ምክንያቶች አጓጉል እንዳይሆን ስጋቶች ተፈጥረዋል፡፡ 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር ስድስት…