Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ሊጀመር 3 ሳምንት በቀረው 30ኛው የለንደን ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያና ኬንያ ለአፍሪካ ስኬት ተስፋዎች መሆናቸው ተገለፀ፡፡በኦሎምፒኩ የአፍሪካን አህጉር በመወከል ከሚሳተፉ 53 አገራት ኢትዮጵያና ኬንያ እንደልማዳቸው በአትሌቲክስ ውድድሮች ከፍተኛ የበላይነት በማሳየት ለበርካታ የሜዳልያ ድሎች እንደሚጠበቁ ያወሱ ዘገባዎች ደቡብ አፍሪካና ናይጄርያ በብዙ ውድድሮች በመሳተፍ…
Rate this item
(0 votes)
ከሳምንት በፊት ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ማንሳቱን ያረጋገጠው ሁለት ጨዋታ እየቀረው ከተፎካካሪው ደደቢት በሰባት ነጥብ መራቅ በመቻሉ ነበር፡፡ በሊጉ ከቀሩት ጨዋታዎች አንዱን በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን 4ለ3 በመርታት ሊጉን በ59 ነጥብ እየመራ ለዛሬው የፕሪሚዬር ሊጉ…
Rate this item
(0 votes)
ላ ፉርያ ሮጃ ወይም ቀዮቹ ጦረኞች በሚል ስያሜያቸው የሚጠሩት ስፓንያርዶች 14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በሻምፒዮናነት ከደመደሙ በኋላ ቲኪ ታካ በተባለው የጨዋታ ስልታቸው የምንግዜም ምርጥ ቡድን መሆናቸው እያነጋገረ ነው፡፡ የስፔን ብሄራዊ ቡድን ከ4 ዓመት በፊት በዓለም እግር ኳስ የማይሳካለት ቡድን ሲባል የቆየ…
Rate this item
(0 votes)
ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በለንደን አስተናጋጅነት የሚጀመረው 30ኛው ኦሎምፒያድ በሚደረግለት ከፍተኛ ጥበቃ፤ በወጣበት ወጭ፤ በተዘጋጁለት የመወዳደርያ ስፍራዎች የጥራት ደረጃ፤ በኢንተርኔት የማህበረሰብ ድረገፆች እና በዓለም አቀፍ ሚዲያዎች በሚኖረው ሰፊ ሽፋን እና በስፖንሰሮች እና ንግዳቸውን በሚያጧጡፉ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፉክክር በታሪክ አዳዲስ…
Saturday, 30 June 2012 11:10

ላሮጃ ወይስ አዙሪ?

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ14ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የሞት ምድብ በተባለው ምድብ 3 1ኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ይዘው ወደ ጥሎ ማለፍ ምእራፍ የገቡት ስፔንና ጣሊያን ለፍፃሜ ጨዋታ ደረሱ፡፡ ስፔን ረቡዕ እለት በተደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጎረቤቷን ፖርቱጋልን በመለያ ምቶች 4ለ2 ስታሸነፍ፤ ጣሊያን ደግሞ ከትናንት በስቲያ ለዋንጫው…
Rate this item
(0 votes)
በዓለማችን የእግር ኳስ ታሪክ የማይረሳ ስምና ዝና ባለው አርጀንቲናዊው ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ላይ ወርቃማው ልጅ በሚል ርእስ ልዩ ዘጋቢ ፊልም በሃብትሽ ሶከር በአማርኛ ቋንቋ መስራቱ ታወቀ፡፡ ፊልሙ ዛሬ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ በእምቢልታ ሲኒማ የሚመረቅ ሲሆን በ20 ብር ዋጋ ከዛሬ…