ስፖርት አድማስ
በቀጣይ ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድዬም ብሄራዊ ቡድኑና ክለቦች በሚያደርጓቸው 3 የቅድመ ማጣርያ ጨዋታዎች ሊደምቅ ነው፡፡ 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ማጣሪያ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተፈጠረው የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መደራረብ በተጨዋቾች ምርጫ ችግር ውስጥ ቢገባም በሜዳው ከቤኒን ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ…
Read 2452 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፈርንናንዶ ቶሬስ በ12 ወራት የስታምፎርድ ብሪጅ ቆይታው በሁሉም ውድድሮች በ34 ጨዋታዎቸ 5 ጎል ብቻ ማግባቱ ትራጄዲ ተባለ፡፡ በዓመት 10 ሚሊዮን ፓውንድ ደሞዝ በቼልሲ የሚከፈለው ቶሬስ በክፍያ ከሚቀራረባቸው ሜሲ እና ሮናልዶ ጋር በንፅፅር ሲታይ የምንግዘም አክሳሪ ተጨዋች ሆኗል፡፡ በሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ…
Read 2488 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በነገው የካርሊንግ ካፕ ፍፃሜ ሊቨርፑል ከካርዲፍ ሲቲ ሲገናኙ ያለፈውን 6 የውድድር ዘመን ያለዋንጫ የቆየው ሊቨርፑል ለድሉ ቅድሚያ ግምት ወሰደ፡፡ የአንፊልዱ ክለብ ለዋንጫ የደረሰው ቼልሲንና ማን ሲቲን ጥሎ በማለፉ ሲሆን ለተጋጣሚው ካርዲፍ ሲቲ ባለው ወቅታዊ አቋም ከባድ ተቀናቃኝ ያደርገዋል፡፡ ኬኒ ዳግሊሽ…
Read 3655 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ፕሪሚዬር ሊግ፤ ላሊጋ፤ ቦንደስ ሊጋ፤ ሴሪኤ ...ሊግ 1 አውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጐች የ2012 -13 የውድድር ዘመን ተጋምሦ ያለፈ ሲሆን በየሊጉ ሻምፒዮኖች በቀረቡ ዋንጫዎች ከ1 በላይ ክለቦች ተናንቀውበታል፡፡ አምስቱ ታላላቅ ሊጐች ባላቸው የዋጋ ግጭት፤ በገቢ አቅማቸው እና በሌሎችም መስፈርቶች መነፃፀራቸው ቀጥሏል፡፡ …
Read 4154 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 18 February 2012 10:03
ብ/ቡድኑና ክለቦች በተጨዋቾች ሽሚያ ገቡ ብ/ቡድኑና ክለቦች በተጨዋቾች ሽሚያ ገቡ
Written by ግሩም ሠይፉ
ደቡብ አፍሪካ ላይ በሚካሄደው 29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ለመሳተፍ ቅድመ ማጣሪያ የገባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተጨዋቾች ምርጫ ችግር ውስጥ ገባ፡፡ ከ2 ሳምንት በኋላ በቅድመ ማጣርያው ከቤኒን ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ በአዲስ አበባ ያደርጋል፡፡ የሚያካሂደው ብሄራዊ ቡድኑ በስብስቡ የሁለቱን ትልልቅ ክለቦች ጊዮርጊስና…
Read 2452 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአውሮፓ 5 ታላላቅ ሊጐች የ2012 -13 የውድድር ዘመን ተጋምሦ ያለፈ ሲሆን በየሊጉ ሻምፒዮኖች በቀረቡ ዋንጫዎች ከ1 በላይ ክለቦች ተናንቀውበታል፡፡ አምስቱ ታላላቅ ሊጐች ባላቸው የዋጋ ግጭት፤ በገቢ አቅማቸው እና በሌሎችም መስፈርቶች መነፃፀራቸው ቀጥሏል፡፡ የስታድዬም ታዳሚ ፡ የጀርመን ቦንደስሊጋ በየጨዋታው በአማካይ በሚያገኘው…
Read 2129 times
Published in
ስፖርት አድማስ