ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማሊን 2ለ0 አሸነፈችየሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያ ከሜዳዋ ውጪ ማሊን 2ለ0 አሸንፋለች። የማሸነፊያ ጎሎቹንም ንግስት በቀለ በ57ኛው፣ እሙሽ ዳንኤል በ68ኛው ደቂቃ ለኢትዮጵያ አስቆጥረዋል። የመልሱ ጨዋታ እሁድ ህዳር 9 በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይደረጋል።…
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለ23ተኛው ዙር ውድድር ከዚህ ቀደም ከተደረጉ ከፍተኛ የሆነውን የአትሌት አሸናፊዎች ሽልማት ሊሸልም ነው፡፡ ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ፡- የ2016 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. በሁለቱም ፆታ ላሉ አትሌቶች የ812,000 ብር ሽልማት ሊሸልም…
Rate this item
(0 votes)
አትሌት ታምራት ቶላ በኒው ዮርክ በተካሄደው የማራቶን ውድድር አሸናፊ መሆን ችሏል፡፡ አትሌት ታምራት ውድድሩን ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ58 ሰኮንድ የፈጀበት ሲሆን፤ የገባበት ሰዓትም በኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ታሪክ አዲስ ክብረ ወሰን ሆኗል፡፡ በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ሹራ ቂጣታ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ከጃፓን መንግስት ለውጭ ሀገር ዜጎች የሚሰጠውን የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ተበረከተላት። ሽልማቱ የተበረከተላት በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለው የስፖርት ዲፕሎማሲ እንዲጠናከር ላደረገችው አስተዋጽኦ መሆኑም ተገልጿል። አትሌት ደራርቱ የቀድሞ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስቴር ሺንዞ አቤ…
Rate this item
(2 votes)
 14 በሴቶች 5 በወንዶች ተመዝግበዋል በዓለም አትሌቲክስ በኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተመዘገቡ የዓለም ሪከርዶች ብዛት 19 ደርሷል። እነዚህ 19የዓለም ሪከርዶች በትራክ፤ በጎዳና ላይ ሩጫና በቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድሮች የተያዙ ሲሆን 14በሴቶችና5 በወንዶች ተመዝግበው ይገኛሉ።የሪከርዶቹ ብዛት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን ኃያልነት…
Friday, 20 October 2023 14:53

ለአእምሮ ጤና እንሮጣለን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሁልጊዜ በየዓመቱ እ.ኤ.አ ጥቅምት 10 ቀን የሚከበረው የአእምሮ ጤና ቀን ዓለማቀፋዊ ኢኒሸቲቭ ያለው ሆኖ በተለያዩ መሪ ቃሎችና ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ የ2016 የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን የአእምሮ ጤና ዓለማቀፋዊ ሰብዓዊ መብት ነው በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል ፡፡ ይህንን ቀን የአማኑኤል አእምሮ…
Page 4 of 93