ስፖርት አድማስ
በጠዋት ይነሳና ፡ በጋና ዋና ከተማ አክራ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንጻዎች ወዳሉበት ቦታ በመሄድ ፡ የቀን ሰራተኛ ይፈልጉ እንደሆን ይጠይቃል ። ስራ ከተገኘ ቀኑን ሙሉ ሲሚንቶ ሲሸከም ፡ ኮንክሪት ሲያቦካ ፡ በአካፋ ሲዝቅ ፡ በባሬላ ሲሸከም ይውልና ፡ ሲደክመው ፡…
Read 405 times
Published in
ስፖርት አድማስ
17 ሳምንታት ይቀሩታል፤ በጀቱ ከ111 ሚሊዮን ዶላር በላይ ነውከ100ሺ በላይ የስታድዬም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠዋልበሐንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት የሚካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 18 ሳምንታት ይቀሩታል፡፡ የዓለም ሻምፒዮናው በማዕከላዊ አውሮፓ ሲዘጋጅ በታሪክ የመጀመርያው ነው፡፡ የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ፕሬዝዳንት ሴባስቲያን ኮው እንደተናገሩት…
Read 417 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በትውልድ ቅብብሎሽ እንዲጨረስ ለማነሳሳት ነው ባለፈው ሰሞን ቦሌ 5150 በሚል ስያሜ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫ ተካሂዷል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከፍፃሜ እንዲደርስ የሚያነሳሳ አመቺ መድረክ ሆኖ ማለፉን አዘጋጆቹ ለስፖርት አድማስ ገልፀዋል፡፡ የዱላ ቅብብሎሽ ሩጫው የተለያዩ እድሜና ፆታ…
Read 627 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ33ኛው የዓለም ዋንጫ 11ቢ. ዶላር ገቢ ይጠበቃል ሰሞኑን 73ኛው የፊፋ ኮንግረስ በሩዋንዳ ዋና ከተማ ኪጋሊ ውስጥ ተካሂዷል። ስዊዘርላንዳዊው ጂያኒ ኢንፋንቲኖ እስከ 2027 እኤአ ዓለምአቀፉን የእግርኳስ ማህበር በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ በሙሉ ድምጽ ተመርጠዋል። ጉባኤው ከ2,000 በላይ ተሳታፊዎች የነበሩት ሲሆን 211 የፊፋ አባል…
Read 701 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኤርምያስ አየለ ታላቁን የማራቶን ጀግና አበበ ቢቂላን በልዩ ሁኔታ ለመዘከር በሮም፣ በአቴንስ፣ በቶኪዮና በፓሪስ ማራቶኖች ላይ በባዶ እግሩ ሊሮጥ ነው። የ45 ዓመቱ ኤርምያስ ታላቁ ሩጫ በኢትጵያውያን በስራ አስኪያጅነት እንዲሁም የኢዮጵያ ሞተር ስፖርት ፌዴሬሽን በፕሬዝዳንትነት ማገልገሉ ይታወቃል። በነገው ዕለት በጣሊያን በሚካሄደው…
Read 562 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለም የስፖርት ታሪክ የምንግዜም ከፍተኛ ተከፋይ ስፖርተኞች የደረጃ ሠንጠረዥን አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ማይክል ጆርዳን በ3.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደሚመራ ታውቋል። ማይክል ጆርዳን ቅርጫት ኳስ ስፖርትን ካቆመ 20 ዓመታትን አስቆጥሯል። በዓለም የቅርጫት ኳስ ስፖርት በፈጠረው ተፅዕኖ ተስተካካይ የለውም። በስፖርት ትጥቅ…
Read 717 times
Published in
ስፖርት አድማስ