ስፖርት አድማስ
ባለፈው ሰሞን በተካሄደው የሃምቡርግ ማራቶን ላይ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አዲስ የኢትዮጵያ ማራቶን ሪከርድ አስመዝግባለች፡፡ ያለምዘርፍ ለመጀመርያ ጊዜ በተወዳደረችበት ማራቶን ያስመዘገበችው አዲስ የኢትዮጵያ ማራቶን ሪከርድ 2:17:23 ነው፡፡ በዓለምአቀፉ የአትሌቲክስ ቡድን ኤንኤን ራኒንግ አባል የሆነችው አትሌቷን በዋና አሰልጣኝነት የያዛት የቀድሞ አትሌት ተሰማ…
Read 10543 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ስፖርትን ከስነጥበብ ያስተሳሰረው ቅፅበ • ‹‹እግር ኳስ ህዝቦችን አንድ ያደርጋል›› - ሲዶርፍ • ‹‹ኢትዮጵያን በተጨማሪ ለማየት በእርግጠኝነት እመለሳለሁ!›› - ሲዶርፍ ከሳምንት በፊት ሆላንዳዊው ክላረንስ ሲዶርፍ ከ67ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ጋር በአዲስ አበባ ቆይታ ነበረው፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ አፍቃሪያን…
Read 20314 times
Published in
ስፖርት አድማስ
67ኛዋን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ይዞ መጥቷል ከዓለማችን የእግር ኳስ ኮከቦች አንዱ የሆነው ክላረንስ ሲዶርፍ ነገ በሸራተን አዲስ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ሲሆን 67ኛውን የአውሮፓ ሻምፒዮን ሊግ ዋንጫ ወደ አዲስ አበባ ይዞ እንደመጣ ታውቋል፡፡ ሄንከን ኢትዮጵያ ዝነኛውን የእግር ኳስ ተጨዋች ወደ…
Read 3369 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የቀሩት ቀናት ከ100 ያነሱ ናቸው 52 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ሆኖበት እስከ 138 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቃል በብሮድካስት እና በሶሺያል ሚዲያ 6500 ሰዓታት በቀጥታ ይሰራጫል ሄይዋርድ ስታድዬም በ200 ሚሊዮን ዶላር የተገነባ ነው በአሜሪካዋ ዩጂን ከተማ ለሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቀሩት…
Read 7089 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ24ኛው መስማት የተሳናቸው ኦሎምፒክ ላይ ኢትዮጰያን ለመወከል ያደረግኩት ጥረት ትኩረት አላገኘም ሲል አትሌት ሚሊዮን ደምሴ ለስፖርት አድማስ ቅሬታውን ገለፀ፡፡ ከመጋቢት 10 እስከ 17 ሐዋሳ ላይ በተዘጋጀ አገር አቀፍ ሻምፒዮና ላይ የአዲስ አበባ መስማት የተሳናቸው ፌደሬሽን በበጀት እጥረት አልተሳተፈም ነበር፡፡ በ100…
Read 1008 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኳታር ለምታስተናግደው 22ኛው ዓለም ዋንጫ 226 ቀናት ቀርተዋል፡፡ ወደ ዓለም ዋንጫው ለማለፍ በስድስቱ የፊፋ ዞኖች በተካሄዱ ማጣርያዎች 29 ብሄራዊ ቡድኖች ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በቀሩት የ3 ብሄራዊ ቡድን ኮታዎች 6 አገራት በሰኔ ወር ላይ በሚካሄዱ የጥሎ ማለፍ ማጣርያዎች የሚፋለሙ ሲሆን ስኮትላንድ ፣…
Read 545 times
Published in
ስፖርት አድማስ