ስፖርት አድማስ
ቴቬዝ በማን ሲቲ የመሰለፉ ጉዳይ አብቅቶለታል ያለው ማንቺኒ ትናንት አስተያየቱን ለስለስ በማድረግ ተጨዋቹ ለክለቡ ይጫወት አይጫወት የማውቀው ነገር የለም ሲል ተናገረ፡፡ ሮበርቶ ማንቺኒ ሰላም መፈለጉን በሚያሳይ ሁኔታ ቴቬዝን በቤቱ ተገኝቶ እንዲያወያየው የጋበዘ መሆኑን ከሰሞኑ የተሰሙ ዘገባዎች እያናፈሱ ቢሆኑም ተጨዋቹ በዚህ…
Read 3426 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ2012 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ የመጨረሻው ዙር ጨዋታዎች ዛሬና ነገ በመላው አህጉሪቱ ሲከናወኑ ታላላቅ ቡድኖች ላለመውደቅ የገቡበት አጣብቂኝ ትኩረት ሳበ፡፡ ምድብ 2በናይጄርያና ጊኒ ትንቅንቅ ብቻ ትኩረት ቢያገኝም እዚህ አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ከማጣሪያው በክብር ለመሰናበት ይጫወታሉ፡፡ በአዲስ አበባ ስታድዬም የኢትዮጵያ…
Read 3592 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ10 የተለያዩ አገራት ከ30 በላይ ኢትዮጵያውያን ዜግነት ቀይረው ይሮጣሉበባህሬን የጨመረው ስደት በእንግሊዝም ተባብሷልስደተኛ አትሌቶቹ ምርጥ ሰዓትና ሚኒማ ያላቸው ናቸውከምስራቅ አፍሪካ ተሰድደው በኤሽያ፤ በአውሮፓና በአሜሪካ ለሚገኙ አገራት ዜግነታቸውን በመቀየር የሚሮጡ አትሌቶች እየበዙ መጥተዋል፡፡ በተለይ በአትሌቲክስ ከመካከለኛ እስከ ረጅም ርቀት በሚደረጉ ውድድሮች…
Read 3940 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአዲስ አበባ የአካል ብቃት እንቅስቅሴ የሚደረግባቸው የስፖርት ቤቶች ወይም ጂሞች እየበዙ ናቸው፡፡ በበቂ ሁኔታ ነው ለማለት ባይቻልም በህብረተሰቡም እየተለመዱ መጥተዋል፡፡ በመስኩ የተሰማሩ ባለሙያዎችም ብቅ እያሉ ነው፡፡ በጥሩ ደረጃ እየሰሩ ያሉ የአዲስ አበባ ጂሞች ከ10 አይበልጡም፡፡ ጥሩ ጂሞች የተሟላ የሚባሉት በሚይዟቸው…
Read 8638 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ነገ በሚካሄደው 38ኛው የበርሊን ማራቶን የ38 ዓመቱ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ በማራቶን የመጀመሪያውን የሪኮርድ ሃትሪክ ሊሰራ እንደሚችል ተጠበቀ፡፡ ሰሞኑን በማራቶን ሪከርዷ ላይ ማስተካከያ የተደረገባት ፓውላ ራድክሊፍ ለመጀመርያ ግዜ በበርሊን ማራቶን ትሳተፋለች፡፡ ሁለቱ የዓለም የማራቶን ሪኮርድ ባለቤቶች ከ40ሺ በላይ ተወዳዳሪዎች በሚሮጡበት የበርሊን…
Read 5169 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አርሰን ቬንገር አርሰናል ከፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ፉክክር አለመውጣቱን ተናገሩ፡፡ አርሰናል ከመሪው ማን ዩናይትድ በ11 ነጥብ ርቆ በ17ኛ ደረጃ ላይ መገኘቱ ያሳስበኛል ያሉት አሰልጣኙ ከዋንጫ ፉክክር ውጭ ሆኗል ለማለት ግን ጊዜው ገና ነው ብለዋል ሲል ዘ ሰን ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ አርሰን ቬንገር…
Read 3428 times
Published in
ስፖርት አድማስ