ስፖርት አድማስ
ልዩ ቃለምልልስ ክፍል 1 ኢትዮጵያዊው የጁ-ጂትሱና የጁዶ “ግራንድ ማስተር”ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ • በፌደራል ጀርመን የክብር መስቀል ኒሻን ተሸልመዋል • በጁዶና ጁ-ጂትሱ ስፖርት ከ30 አመታት በላይ ሰርተዋል፤ 6ኛ ዳን ጥቁር ቀበቶ(ነጭ ቀይ) ተቀዳጅተዋል፡፡ • የጁ-ጂትሱ ማርሻል አርት ፍልስፍናና መሰረታዊ ቴክኒኮች በመፅሃፍ…
Read 12928 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በማራቶን የዓለማችንን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓትና የኢትዮጵያን የማራቶን ሪከርድ 2፡012፡41 በሆነ ጊዜ ያስመዘገበው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በታላላቆቹ የበርሊንና የኒውዮርክ ማራቶኖች ለመሳተፍ መወሰኑ የዓለምን ትኩረት ስቧል፡፡ በ42 ቀናት ልዩነት የሚሳተፍባቸው ሁለት ውድድሮች ሴፕቴምበር 26 ላይ የሚካሄደው የበርሊን ማራቶንና ኖቬምበር 6 ላይ የሚከናወነው…
Read 9627 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት 2014 ዋዜማ አንስቶ በ22ኛው የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን የምድብ ማጣርያዎችና በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዎች ፈታኙን የውድድር ዘመን ያሳልፋል፡፡በአፍሪካ ዞን በሚካሄዱት የ22ኛው የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ላይ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመሩ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ በምድብ 7…
Read 3396 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የመጀመርያው የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ገብረስላሴ ኦዳ ተመስግነዋል ‹‹ጋሽ ይድነቃቸው ለክለባቸው የማይረሱ አርማችን ናቸው፡፡›› - የጊዮርጊስ አስጨፋሪዎች ‹‹ከ5 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ሻምፒዮን ይሆናል›› - ረ/ፕሮፌሰር ጎሳ ገብረስላሴ ‹‹የጊዮርጊስ ብርቱነት አንድነታችን ነው›› - አቶ አብነት ገብረመስቀል ምንግዜም ጊዮርጊስ የራድዮ ፕሮግራም ባስተናበረው ልዩ…
Read 9954 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የመጀመርያው የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ ገብረስላሴ ኦዳ ተመስግነዋል ‹‹ጋሽ ይድነቃቸው ለክለባቸው የማይረሱ አርማችን ናቸው፡፡›› - የጊዮርጊስ አስጨፋሪዎች ‹‹ከ5 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ሻምፒዮን ይሆናል›› - ረ/ፕሮፌሰር ጎሳ ገብረስላሴ ‹‹የጊዮርጊስ ብርቱነት አንድነታችን ነው›› - አቶ አብነት ገብረመስቀል ምንግዜም ጊዮርጊስ የራድዮ ፕሮግራም ባስተናበረው ልዩ…
Read 1031 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከ32ኛው ኦሎምፒያድ በኋላ ኢትዮጵያ በተሳተፈችባቸው 14 ኦሎምፒያዶች (ሜልቦርን፤ ሮም፤ ቶኪዮ፤ ሜክሲኮ፤ ሙኒክ፤ ሞስኮ፤ ባርሴሎና፤ አትላንታ፤ ሲድኒ፤ አቴንስ፤ ቤጂንግ፤ ለንደን፤ ሪዮ ዲጄኔሮ እና ቶኪዮ) ላይ 234 ኦሎምፒያኖች የተሳተፉ ሲሆን 173 ወንድ 60 ሴት ናቸው፡፡23 የወርቅ ሜዳልያዎችን 14 ኦሎምፒያኖች፤ 12 የብር ሜዳልያዎችን…
Read 1005 times
Published in
ስፖርት አድማስ