ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
• በኢትዮጵያ ከ38 ዓመታት በላይ ተመላልሰው ኖረዋል ፡፡ • በ3 ተከታታይ ኦሎምፒያዶች የማራቶን ድሎችን በማስመዝገብ 3 የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳልያዎች ለኢትዮጵያ አስገኝተዋል፡፡ • ስፖርት በስርዓተ ትምህርቱ እንዲካተት ያደረጉና የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሆነው ያገለገሉ የመጀመርያው የስፖርት መምህር ናቸው፡፡ • በዓለም አቀፍ ውድድሮች…
Rate this item
(1 Vote)
 • የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር 5.6 ሚሊዮን ብር ሸልሟል • በ16 ወራት ውስጥ 30 ተጨዋቾች በዋልያዎቹ አሰላለፍ ላይ ተፈራርቀዋል • ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ መስራችነቷ ሁሌ በውድድሩ መገኘት አለባት ጌታሁን ከበደ ለሶከር ኢትዮጵያ • ባለፉት 10 የአፍሪካ ዋንጫዎች ኢትዮጵያ ባስመዘገበችው ውጤት…
Rate this item
(0 votes)
‹ስፖርት ጤናማ ንቁ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን ለማፍራት እንደሚያግዝ ፤የሰው ልጅ በሚኖርበት፤ በሚሰራበት እና በሚማርበት አካባቢ እንደፍላጎቱ እና ዝንባሌው በተለያዩስፖርታዊ ጨዋታዎች ተሳትፎ ማድረግ ይኖርበታል ኬሮይድ የልማትና ስፖርትና ማህበር በ15 ኪሜ አዲስ የጎዳና ላይ ሩጫ የመሰረተ ሲሆን ግንቦት 8 ላይ በወልቂጤ ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
1.8 ቢሊዮን ገቢ ያስቀራል፤ የጃፓን ኢኮኖሚን እሰከ 22 ቢሊዮን ዶላር ያሳጣል የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሚፈጥረው ስጋት ዓለም አቀፍ ተመልካቾች እንዳማይኖረው ተወስኗል፡፡ በታላቁ የስፖርት መድረክ ላይ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር ሲባል በጃፓን የኦሊምፒኩ አዘጋጅ ኮሚቴ የተለያዩ አዳዲስ ደንቦችን ደሲወጡ ሰንብተዋል፡፡ በመጨረሻም…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከስድስት ወራት በኋላ ካሜሮን የምታስተናግደውን 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ አንድ ጨዋታ ቀርቶታል፡፡ ዋልያዎቹ ከትናንት በስቲያ በ5ኛ ዙር የምድብ ማጣርያ ጨዋታቸው ማዳጋስካርን 4ለ0 ካሸነፉ በኋላ የማለፍ እድላቸውን አስፍተዋል፡፡ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ላይ ለኢትዮጵያ አራቱን ግቦች ያስቆጠሩት በመጀመሪያው…
Rate this item
(0 votes)
በጃፓን ለሚካሄደው 32ኛው ኦሎምፒያድ 125 ሲቀሩ አብዛኛዎቹ አገራት ወደ የመጨረሻው የዝግጅት ምዕራፍ እየገቡ ቢሆንም ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ብሄራዊ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል፡፡የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፤ ሌሎች የስራ አስፈጻሚ አባላት፣ አሰልጣኞች አትሌቶች እንዲሁም የቴክኒክ ባለሙያዎች ከትናንት በስቲያ ሶስት…