ስፖርት አድማስ
• ከ22.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ በየዓመቱ ለስፖርተኞች ደሞዝ ወጭ ይሆን ነበር • በአሜሪካ የስፖርት ኢንዱስትሪ ቅርጫት ኳስ፤ ቤዝቦልና ሆኪን ገበያቸው ተናግቷል • ‹‹የዝውውር ገበያው በ20 በመቶ ይቀዘቅዛል›› ትራንስፈርማርከት • ‹‹ በወረርሽኙ የሊጎች፤ የክለቦችና የተጨዋቾች የዋጋ ተመን ወርዷል›› ኬፒኤምጂ • በአውሮፓ…
Read 1104 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኮሮና ቫይረስ በዓለም ዙሪያ ከ200 በላይ አገራትን በማዳረስ ከ5.01 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን በማጥቃት ከ328ሺ በላይ ሰዎችን ለሞት አብቅቷል፡፡ ወረርሽኙ ባለፉት 3 ወራትም የዓለም በተለይ በስፖርት ኢንዱስትሪው ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሰ ነው፡፡ የዓለም ስፖርት የገባበት ቀውስ በሚቀጥሉት 5 ዓመታትም ከተፅእኖዎቹ የማይላቀቅበት…
Read 1202 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• እግር ኳስ፤ ሜዳ ቴኒስ፤ ፈረስ ውድድር ፤ መኪና ሽቅድምድም፤ ብስክሌትና ቅርጫት ኳስ በስፖርት ጌሞችና ውርርዶች ቀጥለዋል የኮሮና ወረርሽኝ ከመጣ ወዲህ የኢ-ስፖርትና የስፖርት ውርርድ ኢንዱስትሪዎች ከነበሩበት ደረጃ በ3 እጥፍ እድገት እያሳዩ ናቸው፡፡ ኢ-ስፖርት የትክክለኛውን ስፖርት ደረጃና ክብር የሚቀንስ በሚል ሲተች…
Read 11378 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ከ23ሺ በላይ የስፖርት ውድድሮች ተሰርዘዋል • 32ኛውን ኦሎምፒያድ በድጋሚ ማሸጋሸግ አይቻልም፤ መሰረዝ እንጅ • ከውድድሮች የሚገኝ ከ62 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ታጥቷል • ትልልቅ የስፖርትሐ ውድድሮች ለመንፈቅና ለዓመት ተሸጋሽገዋል • የአውሮፓ ሊጎች መጨረሻቸውን ለመወሰን 25 ቀናት ይቀራቸዋል • የዓለም…
Read 10793 times
Published in
ስፖርት አድማስ
- በዓለም የስፖርት ኢንዱስትሪ የሚንቀሳቀሰው መዋዕለ ንዋይ በ200 ቢሊዮን ዶላር ይቀንሳል፡፡ - ከ75 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ስፖርት ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ መግባቱ ነው፡፡ - የአውሮፓ ታላላቅ ሊጐች በአጭር ጊዜ ውስጥ በዝግ ስታዲዬም የውድድር ዘመናቸውን መቀጠል አለባቸው - ከፍተኛ ገቢ…
Read 1217 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ኦሎምፒክ የተራዘመው ከ124 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው • የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውዝግባቸውን ለመፍታት ተጨማሪ ጊዜ አግኝተዋል • ጃፓን 6 ቢሊዮን ዶላር ከወዲሁ ከስራለች፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪዋ 2.5 ትሪሊዮን ዶላር ገቢ ያጣል በመላው ዓለም ከ200 አገራት በላይ የተዛመተው…
Read 11638 times
Published in
ስፖርት አድማስ