ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ኮቢ ብራያንት - The Black Mamba “ሁሉም አሉታዊ፣ ተፅእኖ እና ፈተና ለስኬት የምነሳሳበት ዕድል ነው” “እኔ መሆን የምፈልገው ኮቢ ብራያንትን ብቻ ነው” “የምችለውን ሁሉ አድርጊያለሁ፡፡ ቀጣዩን መንገድ ደግሞ እግዚአብሔር ይመራኛል” • 20 ውድድር ዘመናት፤ 57,278 ደቂቃዎች፤ 1345 ጨዋታዎች 33583 ነጥቦች፤…
Sunday, 26 January 2020 00:00

ለ32ኛው ኦሎምፒያድ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ከስፖርት ሚዲያው ጋር በስፋት ሊሰራ ነው፡፡ • የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ለዝግጅት 200 ሚሊዮን ብር ይዟል፡፡ • ከብሄራዊ የዝግጅት ኮሚቴ ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ፤ የስፖርት ውድድሮች እና የሙዚቃ ኮንሰርት ታስቧል በጃፓኗ ከተማ ቶኪዮ የሚካሄደው 32ኛው ኦሎምፒያድ የቀረው ከ6 ወራት ያነሰ ጊዜ…
Saturday, 25 January 2020 12:09

በ40ኛው የለንደን ማራቶን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ቀነኒሳና ኪፕቾጌ ለአምስተኛ ጊዜ በማራቶን ይፋለማሉ፡፡ የዓለም ሪከርድ ሊሻሻል ይችላል፡፡ የዓለም የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ኬንያዊው ኤለውድ ኪፕቾጌ እና በማራቶን ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት የያዘው ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ በሩጫ ዘመናቸው ለአምስተኛ ጊዜ በማራቶን ውድድር ሊፋለሙ ነው፡፡ ሁለቱ የዓለማችን የረጅም ርቀት የምንግዜም…
Rate this item
(1 Vote)
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) 70ኛውን ኮንግረስ አዲስ አበባ ላይ በሰኔ ወር መግቢያ ያካሂዳል ከአፍሪካ አገራት መካከል ዓለም አቀፉን የእግር ኳስ ጉባዔ በማስተናገድ ኢትዮጵያ ሦስተኛዋ ናት፡፡ ደቡብ አፍሪካ በ2010 እ.ኤ.አ ላይ እንዲሁም ሞሪሽንስ በ2013 እ.ኤ.አ ላይ የፊሄን ኮንግረስ…
Rate this item
(0 votes)
የ32ኛው ኦሎምፒያድ 32 ሁኔታዎች 202 ቀናት ቀርተዋል፤ 206 አገራት 11091 አትሌቶች፤12.6 ቢሊዮን ዶላር በጀት፤ 5 አዳዲስ የኦሎምፒክ ስፖርቶች፤5.9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ፤ እንግዳ ተቀባይ ሮቦቶች እና ሾፌር አልባ ታክሲዎች ፤ 5ሺ የሱሺ ባሮች፤ ከ27 በላይ ቋንቋዎች የሚተረጉም አፕሊኬሽን፤ በአሮጌ የስልክ ቀፎዎች…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በማልታ አንደኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ሊግ ላይ በከፍተኛ አግቢነት እየተደነቀች ነው፡፡ የ22 ዓመቷ ሎዛ ወደ የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ቋሚ ዝውውር ካደረገች 4 ወራት ሊሞላት ሲሆን፤ በ7 ጨዋታዎች 17 ግቦችን አስቆጥራለች፡፡ በከንባታዋ ከተማ ዱራሜ ውስጥ የተወለደችው ሎዛ አበራ፤ በኢትዮጵያ…
Page 10 of 80