ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
95 ሜዳልያዎች (33 የወርቅ፣ 34 የብርና 28 የነሐስ)• በወንዶች 45 ሜዳልያዎች (16 ወርቅ፣ 21 የብርና 11 የነሐስ)• በሴቶች 47 ሜዳልያዎች (17 የወርቅ፣ 13 ብርና፣ 17 የነሐስ)የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከዓለም ሻምፒዮናው በፊት በሚል WCH 23 BUDPEST STASTICAL BOOKLET ርእስ በ200 ገፅ…
Rate this item
(1 Vote)
የሃንጋሪዋ መዲና ቡዳፔስት የምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል። ከ201 አገራት የተውጣጡ ከ2100 በላይ አትሌቶች የሚሳተፋበት ሻምፒዮናው በዝግጅት ጥራትና በስፖርት መሰረት ልማቶቹ የላቀ ደረጃ ተሰጥቶታል። ሻምፒዮናው የሚካሄድበት National Athletics center ብሄራዊ የአትሌቲክስ ማዕከል በ75ሺ ስኩ.ሜ ላይ ያረፈ ዘመናዊ ስታድየም…
Rate this item
(1 Vote)
19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሳምንት በኋላ ቡዳፔስት ላይ እንደሚካሄድ ይታወቃ230ል። በሐንጋሪ የዓለም ሻምፒዮናው አዘጋጅ ኮሚቴ በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ከአትሌቶች ባሻገር ለአሰልጣኞችም የሜዳልያ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል። “በምንሸልማቸው ሜዳሊያዎች ስፖርትን፣ ጀግንነትንና ብሄራዊ ማንነትን ማስተሳሰር ግድ ይለናል። ስለዚህም በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
(የኢትዮጵያ ቡድን የ5ሺ ሜ . እና 10ሺ ሜ ዋና አሰልጣኝ) በዓለም አትሌቲክስ በተለይ የትራክ ሩጫ የላቀ ስኬት ያገኙ ናቸው። በዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ ባስመዘገቡት ውጤት “ሜዳሊያ አዳኙ” በሚል ልዮ ስም ተሞካሽተዋል። በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ከ30 ዓመታት በላይ ባሳለፉት የአሰልጣኝነት ዘመናቸው 6…
Rate this item
(2 votes)
ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማርሻል አርት ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከትናንት በስቲያ የተጀመረ ሲሆን በነገው እለት ፍጻሜውን ያገኛል። ሌጀንድ ማርሻል አርት አካዳሚ ከአዲስ አበባ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ውድድሩ፤ ለሁሉም ክፍት የግል የበላይነት በሚል ስያሜ በተከታታይ ለአራት ቀናት የሚካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
ቡዳፔስት ለምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 21 ቀናት ቀርተዋል። በዚህ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ቡድን ከሚጠበቅባቸው ውድድሮች ዋነኛው ማራቶን ነው። ስፖርት አድማስ የማራቶን ቡድኑን ዝግጅት አስመልክቶ ይህን ልዩ ዘገባ አዘጋጅቷል። “ወርቅን አካቶ አራት ሜዳልያዎችን እናገኛለን ብዬ እገምታለሁ፡፡” አሠልጣኝ ሃጂ አዴሎ…
Page 2 of 89