ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የማርሻል አርት ውድድር በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከትናንት በስቲያ የተጀመረ ሲሆን በነገው እለት ፍጻሜውን ያገኛል። ሌጀንድ ማርሻል አርት አካዳሚ ከአዲስ አበባ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ውድድሩ፤ ለሁሉም ክፍት የግል የበላይነት በሚል ስያሜ በተከታታይ ለአራት ቀናት የሚካሄድ…
Rate this item
(0 votes)
ቡዳፔስት ለምታስተናግደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 21 ቀናት ቀርተዋል። በዚህ የዓለም ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ቡድን ከሚጠበቅባቸው ውድድሮች ዋነኛው ማራቶን ነው። ስፖርት አድማስ የማራቶን ቡድኑን ዝግጅት አስመልክቶ ይህን ልዩ ዘገባ አዘጋጅቷል። “ወርቅን አካቶ አራት ሜዳልያዎችን እናገኛለን ብዬ እገምታለሁ፡፡” አሠልጣኝ ሃጂ አዴሎ…
Rate this item
(0 votes)
 ለሶስት የትግራይ ክለቦች መቀለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲና ስዑል ሽረ መልሶ ማቋቋሚያ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በዘመቻ ሊሰባሰብ ነው። “ክለቦቻንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከ60 ቀናት በኋላ የሚካሄደው ዘመቻው ክለቦቹን ከመፍረስ ለማዳን መሆኑ ታውቋል።ባለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያ ባለፉት 18 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች 33 የወርቅ ሜዳልያዎች አስመዝግባለች፡፡ እነዚህን የዓለም ሻምፒዮና 33 የወርቅ ሜዳልያዎች 19 የተለያዩ አትሌቶች የተጎናፀፏቸው ሲሆን 17 በሴቶች እንዲሁም 16 በወንዶች የተገኙ ናቸው፡፡ 17 የወርቅ ሜዳልያዎች በ10ሺ ሜትር (9 በወንዶች እና 3 በሴቶች)፤ 9 የወርቅ…
Saturday, 01 July 2023 00:00

ቡዳፔስት 2023

Written by
Rate this item
(0 votes)
• ለኢትዮጵያ ቡድን የተመረጡ ዕጩ አትሌቶች ታውቀዋል• የመስተንግዶው እድል ወደ አውሮፓ ያጋድላል፣ በአፍሪካ አንዴም አልተዘጋጀም• ለሐንጋሪ 200 ሺ በላይ የስታድዮም መግቢያ ትኬቶች ተሸጠዋል• በ2002 አሬጎን ላይ ከ241.5 ሚ.ዶላር በላይ ተንቀሳቅሷል• በ2017 ለንደን ላይ ከ700 ሺ በላይ ትኬቶቹ ተሸጠዋል• በ2025 ቶኪዮ፣…
Rate this item
(1 Vote)
እውቅና ማግኘት ጀምሯል 3ኛው ኬሮድ የጎዳና ላይ ሩጫ ሐምሌ 8 እና 9 በወልቂጤ ከተማ በ15 ኪሎሜትር ውድድር እንደሚካሄድ ታወቀ። የጎዳና ሩጫው ከመላው ኢትዮጵያ ከ1000 በላይ አትሌቶች እንደሚሳተፉበትና “ለሠላማችን እንሮጣለን” በሚል መርህ እንደሚካሄድ አዘጋጆች ገልፀዋል። የኬሮድ የልማትና የስፖርት ማህበር ፕሬዚዳንት ተሰማ…
Page 4 of 90