ስፖርት አድማስ
(የኢትዮ ዩናይትድ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት የአዲስ አበባ ከተማ ኢትዮ ዩናይትድ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌደሬሽን ከትናንት በስቲያ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን በጊዮን ሆቴል አካሂዷል። በጉባኤው ላይ በከተማ ሚንቀሳቀሱ 24 ክለቦች ከ14 በላይ የተገኙ ሲሆን ከ11 ክፍለ ከተማዎች ሰባቱ ተሳትፈዋል፡፡ የቴኳንዶ ፌደሬሽኑ የስራ…
Read 852 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በባህረሰላጤዎች የተከከበችኳታር ልዩ መልክዓምድር ያላት አገር ናት። በምዕራብ እስያ የምትገኝ ሲሆን በሰሜን ምስራቅ የኳታር ባህረሰላጤ፤ በደቡብ በኩል የሳውዲ አረቢያ ባህረሰላጤ፤ የተቀረው ግዛቷ በፋርስና በባህሬን ባህረሰላጤዎች ተከብቧል። የዓለማችንን ረጅሙን የባህር ጠረፍ በ534 ኪሜትር አስመዝግባለች፡፡ በ338 ጫማ ከፍታዋ ከዓለማችን ረባዳማ ስፍራዎች በሁለተኛ…
Read 10473 times

Read 1073 times
Published in
ስፖርት አድማስ
22 አስደናቂ ሁኔታዎች ከጨዋታ ውጭን የምትቆጣጠረው ኳስአል ሪሃላ Al Rihla ለ22ኛው የዓለም ዋንጫ በአዲዳስ የተሰራች ኳስ ናት፡፡ የዓለም ዋንጫዋ ኳስ እውነተኛ መረጃን ለVAR ባለሙያዎች የምታስተላልፍ፤ ፊፋ ለመጀመርያ ጊዜ ተግባራዊ ከሚያደርገውና በከፊል አውቶሜትድ ከሆነ የኦፍሳይድ መቆጣጠርያ ቴክኖሎጂ ጋር በመናበብ የምትሰራም ነች፡፡…
Read 889 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በባህረሰላጤዎች የተከከበችኳታር ልዩ መልክዓምድር ያላት አገር ናት። በምዕራብ እስያ የምትገኝ ሲሆን በሰሜን ምስራቅ የኳታር ባህረሰላጤ፤ በደቡብ በኩል የሳውዲ አረቢያ ባህረሰላጤ፤ የተቀረው ግዛቷ በፋርስና በባህሬን ባህረሰላጤዎች ተከብቧል። የዓለማችንን ረጅሙን የባህር ጠረፍ በ534 ኪሜትር አስመዝግባለች፡፡ በ338 ጫማ ከፍታዋ ከዓለማችን ረባዳማ ስፍራዎች በሁለተኛ…
Read 824 times
Published in
ስፖርት አድማስ
አዳዲስ ታሪኮችና ክብረወሰኖች ይመዘገቡበታል፡፡አዲስ አድማስ ከኢትዮጵያ ከተጋበዙት ሚዲያዎች አንዱ ነው፡፡በትንበያ እየተሟሟቀ ነው፡፡ አርጀንቲና፤ ብራዚል፤ ፈረንሳይና ጀርመን ለዋንጫው ተጠብቀዋል፡ ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች፤ ከ7 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ22ኛው የዓለም ዋንጫ አንድ ወር የቀረው ሲሆን አዘጋጇ ኳታር በአረቡ ዓለም በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ…
Read 1382 times
Published in
ስፖርት አድማስ