ስፖርት አድማስ
ዘንድሮ ለሰባተኛ ጊዜ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክ የቤት ውስጥ የዙር ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያን በመካከለኛ ርቀት የበላይነት እያሳዩ ናቸው፡፡ በሴቶች 1500 ሜ ደግሞ ጉዳፍ ፀጋይ እንዲሁም በወንዶች 3000ሜ ለሜቻ ግርማ ዓለምን እየመሩ ናቸው፡፡ የዓለም አትሌቲክ የቤት ውስጥ የዙር ውድድሩ ከሳምንት በኋላ የወርቅ…
Read 461 times
Published in
ስፖርት አድማስ
‹‹አዲስ አሰልጣኝ ማምጣት ብሄራዊ ቡድኑን አይለውጥም›› - ፌደሬሽኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሃላፊነታቸው እንደሚቀጥሉ ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዋና አሰልጣኙን በማሰናበትና በምትኩ አዲስ በማምጣት ብሔራዊ ቡድን አይለውጥም በሚል አቋሙን ከመግለፁም በላይ ፤ በሃላፊነቱ…
Read 598 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኡራኤል አካባቢ የጤና ስፖርት ማህበር ባለፈው ሳምንት በሪቫን ላውንጅ 10ኛ ዓመቱን በድምቀት አክብሯል። የጤና ስፖርት ማህበሩ የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማህበር ባዘጋጀውና 11 ቡድኖችን ባሳተፈው ውድድር አሸናፊ ሆኗል።የኡራኤል አካባቢ ጤና ስፖርት ማህበር በዙርና ጥሎ ማለፍ ባደረጋቸው 16 ጨዋታዎች 14 በማሸነፍና፤…
Read 2188 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ U -20 ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ወደ ዓለም ዋንጫ ለማለፍ ሁለት የማጣሪያ ምዕራፎች ይቀሩታል። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል የሚመራው ብሔራዊ ቡድን በ3ኛው ዙር የደርሶ መልስ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያ ጋር ለማድረግ ትናንት ወደ ዳሬሰላም አቅንቷል። በ3ኛው ዙር አፍሪካ ዞን በሚቀጥለው ማጣሪያ…
Read 2585 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዋልያዎቹ ዋጋቸውን ጨምረው ተመልሰዋል 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተሸጋጋረ ሲሆን በምድብ 1 ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ትናንትና ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ሲሳተፍ ለ11ኛ ጊዜ ሲሆን በኬፕቨርዴ 1ለ0 እና በካሜሮን 4 ለ1 ሲሸነፍ…
Read 681 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኤግዚቢሽን፣ ኑ ቡና ጠጡ፤ የጎዳና ላይ ሩጫና የሙዚቃ ኮንሰርት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዲያስፖራ ማህበረሰብን በልዩ የመዝናኛና የባህል ልውውጥ መድረኮች ለማስተናገድ መዘጋጀቱን አስታውቋል። የሚኒስትር መ/ቤቱ ከኢስት አፍሪካን ቢዝነስ ግሩፕ እና ከኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር ከጥር…
Read 608 times
Published in
ስፖርት አድማስ