ስፖርት አድማስ

Rate this item
(3 votes)
በ29ኛው ኦሎምፒያድ ቻይና፤ በ19ኛው የዓለም ዋንጫ፣ በ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫና በ5ኛው ቻን ደቡብ አፍሪካ፤ በ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናና በ21ኛው የዓለም ዋንጫ ራሽያ... ይህን ፅሁፍ በስፖርት አድማስ ላይ የቀረበው በአዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አሰራር ላይ ለአንባቢያን ይግባኝ ለማለት ነው፡፡ ከ42 ቀናት…
Rate this item
(2 votes)
በታንዛኒያው ከ18 እና ከ20 አመት በታች 2ኛ ቀን አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ከ20 አመት በታች፣ 5,000 ሜ፣ ወንድ፣ ቦኪ ድሪባ፣ ወርቅ፣ አሎሎ ውርወራ፣ ሴት፣ አማረች አለምነህ፣ ወርቅ፣ 5000 ሜ፣ ወንድ፣ በረከት ዘለቀ፣ ብር፣ ከ18 አመት በታች አትሌቶቻችን፣ ጦር ውርወራ፣ ሴት፣ ሩት አሬሮ፣…
Rate this item
(0 votes)
●5000 ሜ ወንዶች፣ 2ኛ ሚልኬሳ መንገሻ 13:01.11, 4ኛ ንብረት መላክ 13:12.88, ●5000 ሜ ሴቶች፣ 1ኛ እጅጋዬሁ ታዬ 14:12.98, 2ኛ ለተሰንበት ግደይ 14:24.59, 4ኛ ለምለም ኃይሉ 14:44.73, 6ኛ ፋንቱ ወርቁ 14:47.37, እንኳን ደስ አለን!
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ ባለፉት 17 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎች በአጠቃላይ 381 ሜዳልያዎች(170 የወርቅ፤ 117 የብር እና 94 የነሐስ) በመሰብሰብ በምንግዜም ከፍተኛ 200 አገራትን የወከሉ ከ2000 በላይ አትሌቶች ይወዳደራሉ፤ ከ3000 በላይ የሚዲያ ባለሙያዎች ከመላው ዓለም ይሳተፉበታል፡፡በአፈታሪክ የሚታወቀው ምስጥራዊ ፍጡር ቢግ ፉት ልዩ ምልክት ሆኗል፡፡ከ9.5…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ ፅሁፍ በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ ታሪካዊ ጉብኝቷን የምታደርገውን 22ኛዋን የፊፋን ዓለም ዋንጫና አስደናቂ ታሪኳን ያስተዋውቃል፤ መልካም ንባብ፡፡ በትሬዘጌት አጃቢነት ኢትዮጵያ ውስጥ ለ2 ቀናት ትቆያለችኳታር በምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ለአሸናፊው የምትሸለመው ዋንጫ ለጉብኝትና ከእግር ኳስ አድናቂዎች ጋር ለመገናኘት ወደ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
ለ67ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ በሚካሄደው የፍፃሜ ጨዋታ ላይ ሪያል ማድሪድ ከሊቨርፑል ተገናኝተዋል፡፡ ሁለቱ ክለቦች በጋራ ለ19 ጊዜያት የአውሮፓ ሻምፒዮን በመሆን ከፍተኛውን ስኬት አስመዝግበዋል፡፡ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ለ13 ጊዜያት እንዲሁም የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ለ6 ጊዜያት ዋንጫውን ተቀዳጅተዋል፡፡ በ2021 /2022 የአውሮፓ…
Page 8 of 89