ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
የቀሩት ቀናት ከ100 ያነሱ ናቸው 52 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ሆኖበት እስከ 138 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ይጠበቃል በብሮድካስት እና በሶሺያል ሚዲያ 6500 ሰዓታት በቀጥታ ይሰራጫል ሄይዋርድ ስታድዬም በ200 ሚሊዮን ዶላር የተገነባ ነው በአሜሪካዋ ዩጂን ከተማ ለሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቀሩት…
Rate this item
(0 votes)
 በ24ኛው መስማት የተሳናቸው ኦሎምፒክ ላይ ኢትዮጰያን ለመወከል ያደረግኩት ጥረት ትኩረት አላገኘም ሲል አትሌት ሚሊዮን ደምሴ ለስፖርት አድማስ ቅሬታውን ገለፀ፡፡ ከመጋቢት 10 እስከ 17 ሐዋሳ ላይ በተዘጋጀ አገር አቀፍ ሻምፒዮና ላይ የአዲስ አበባ መስማት የተሳናቸው ፌደሬሽን በበጀት እጥረት አልተሳተፈም ነበር፡፡ በ100…
Rate this item
(0 votes)
 ኳታር ለምታስተናግደው 22ኛው ዓለም ዋንጫ 226 ቀናት ቀርተዋል፡፡ ወደ ዓለም ዋንጫው ለማለፍ በስድስቱ የፊፋ ዞኖች በተካሄዱ ማጣርያዎች 29 ብሄራዊ ቡድኖች ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በቀሩት የ3 ብሄራዊ ቡድን ኮታዎች 6 አገራት በሰኔ ወር ላይ በሚካሄዱ የጥሎ ማለፍ ማጣርያዎች የሚፋለሙ ሲሆን ስኮትላንድ ፣…
Rate this item
(0 votes)
• ባለፉት 17 ሻምፒዮናዎች ኢትዮጵያ 44 ሜዳልያዎችን (26 ወርቅ 8 ብርና 10 ነሐስ) በመውሰድ ከዓለም 11ኛ ከአፍሪካ አንደኛ • በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ 3 የሻምፒዮናው 7 የዓለም ሪከርዶች የኢትዮጵያውያን ናቸው 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትናንት በሰርቢያ ዋና ከተማ…
Rate this item
(0 votes)
• ከ37 በላይ አገራት በስፖርት አብረን አንሰለፍም ብለዋል • ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ የስፖርት ማህበራት እግዶችና ማዕቀቦችን ጥለዋል • በዓለም ስፖርት በኢንቨስትመንት፤ በተሳትፎ፤ በውጤትና በመስተንግዶ የነበራትን ድርሻ ለመመለስ ይከብዳል ከ4 ዓመታት በፊት 21ኛውን የዓለም ዋንጫን በተሳካ ሁኔታ በማስተናገድ ከመላው የስፖርት…
Rate this item
(0 votes)
በዓለም ዙርያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሚያሳትፍ ግሎባል ስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ ኢትዮ ፈርሰት ኢቨንትስ፤ የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ትናንት በሸራተን አዲስ ፌስቲቫሉን በሚያዘጋጁበት የመግባቢያ ሰነድ ላይ ተፈራርመዋል፡፡ የስፖርት…