ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ከ35 በላይ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዜግነት ቀይረው ለ14 የተለያዩ አገራት እየሮጡ ናቸው በ32ኛው ኦሎምፒያድ ላይ በአትሌቲክስ ውድድሮች ሶስት ሜዳልያዎች (2 የወርቅና 1 የነሐስ) ያስመዘገበችው ሲፋን ሀሰን የዓለም ኮከብ አትሌት ሽልማትን እንደምታገኝ ተጠብቋል፡፡ ቶኪዮ ላይ በ5000 ሜትር ፤ በ10 ሺ ሜትር እንዲሁም…
Rate this item
(0 votes)
29ኛው ኦሎምፒያድ ቤጂንግ 2008 እኤአ ቻይና በዋና ከተማዋ ቤጂንግ ያስተናገደችው 29ኛው ኦሎምፒያድ 40 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ስለሆነበት በታሪክ ውዱ ኦሎምፒክ ነበር፡፡ በወቅቱ 86 አገራት በሜዳልያ ሰንጠረዥ ከመግባታቸውም በላይ በተለያዩ የውድድር መደቦች 43 የዓለም ሪኮርዶች እንዲሁም 132 የኦሎምፒክ ሪከርዶች መመዝገባቸውም ልዩ…
Rate this item
(0 votes)
ጥሩነሽ ዲባባ 6 ሜዳልያዎች (3 የወርቅና 3 የነሐስ) ቀነኒሳ በቀለ 5 ሜዳልያዎች (3 የወርቅ 1 የብርና 1 የነሐስ) ATHLETICS STATISTICS BOOK Games of the XXXII Olympiad Tokyo 2020 በሚል ርዕስ በ470 ገፆች የተሰናዳ ታሪካዊ ሰነድ ነው፡፡ በዚህ ታሪካዊ መዝገብ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
 ፈረንሳዊው ፒዬር ደኩበርቲን ባመነጩት ሃሳብ የመጀመርያው ኦሎምፒያድ በ1896 እኤአ ላይ በግሪኳ ከተማ አቴንስ ተጀመረ። በዚያን ወቅት ጣሊያን በቅኝ አገዛዝ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ጦርነት አውጃ በአድዋ ግንባር ላይ መራሩን ሽንፈት ቀመሰች፡፡ የአድዋ ድልም ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስተዋወቀና ለመላው የጥቁር ህዝብ ተምሳሌት…
Monday, 02 August 2021 20:10

ተዓምረኛው ሰው በኦሎምፒክ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የማራቶን ርቀት፣ ለብርቱ ሰው፣ ቀን ጉዞ ነው። ለባለሪከርድ አትሌት፣ የሁለት ሰዓት ሩጫ ነው። ለመኪና፣ የግማሽ ሰዓት መንገድ ነው።ለቦይንግ 787 አውሮፕላን፣ የ3 ደቂቃ በረራ ነው። በሮኬት አፍንጫ ላይ ተገጥሞ ወደ አለማቀፍ የጠፈር ማዕከል ለመጠቀው መንኮራኩርስ፣ የ6 ሴኮንድ እፍታ ነው። በደቂቃ ውስጥ፣…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽንና ሀይኒከን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት አብረው ለመስራት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በዋልያ ቢራ ምርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓመት 15.5 ሚሊዮን ብር በአራት ዓመት ውስጥ ደግሞ 62 ሚሊዮን ብር እንደሚከፈለው ታውቋል፡፡የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ…
Page 10 of 86