ስፖርት አድማስ

Saturday, 14 September 2019 10:29

ቀነኒሳና ማራቶን ልዕልቷ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 • ‹‹የዓለም ማራቶን ሪከርድን ከኬንያውያን የሚነጥቁት ኢትዮጵያውያን ናቸው›› - ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች • ‹‹ቀነኒሳ በማራቶን ዝግጅቱ፤ ስልጠና፤አመጋገቡ አኗኗሩ ላይ ስር ነቀል ለውጥ አድርጓል፡፡›› - NN Running Team • ‹‹ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች መግባት ጨረቃን እንደመርገጥ ነው…›› - ኤሊውድ ኪፕቾጌ 46ኛው…
Rate this item
(8 votes)
የጥናት አቅራቢው ደብዳቤ ለዝግጅት ክፍሉ እንደመግቢያ …በሁሉም ዘንድ እንደሚታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ1ኛው እስከ 12ኛው የአፍሪካ የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ድረስ በስፖርቱ ትልቅ ስምና ዝና ነበራት:: ነገር ግን ከዚያ ወርቃማ ዘመን በኋላ እስከ አሁን የእግር ኳስ ስፖርት ደረጃችን መቀነስ ከዓመት ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
የጥናት አቅራቢው ደብዳቤ ለዝግጅት ክፍሉ እንደመግቢያ …በሁሉም ዘንድ እንደሚታወቀው ሀገራችን ኢትዮጵያ ከ1ኛው እስከ 12ኛው የአፍሪካ የአግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ድረስ በስፖርቱ ትልቅ ስምና ዝና ነበራት:: ነገር ግን ከዚያ ወርቃማ ዘመን በኋላ እስከ አሁን የእግር ኳስ ስፖርት ደረጃችን መቀነስ ከዓመት ወደ…
Rate this item
(3 votes)
• ከዓለም 211 አገራት 150ኛ፤ ከአፍሪካ 54 አገራት ደግሞ 44ኛ • በ6ኛው ቻን፤ በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫና በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ማጣርያዎች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ባለፉት 5 የውድድር ዘመናት በደረጃው በሚያሳስብ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መጥቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በፊፋ የዓለም እግር ኳስ ደረጃ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ32ኛው የአፍሪካ ዋንጫው ላይ 4 ጨዋታዎችን በብቃት መምራቱ መላው ኢትዮጵያውያንን አኩርቷል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም ትናንት ምሽት በሴኔጋል እና አልጄርያ መካከል የተደረገውን የዋንጫ ጨዋታ እንደሚመራ በሳምንቱ መግቢያ ላይ ሲገለፅ ነበር፡፡ በተለይ በምስራቅና ምዕራብ አፍሪካ አገራት የሚንቀሳቀሱ…
Rate this item
(1 Vote)
በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ 24 ብሄራዊ ቡድኖች ባሳተፈው 32ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የሰሜንና ምዕራብ አፍሪካ አገራት የበላይነት እያሳዩ ናቸው፡፡ ሁለቱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዞኖች በአህጉሪቱ እግር ኳስ ላይ ከሌሎቹ ዞኖች የላቀ ብልጫ መያዛቸውን በተለያዩ ሁኔታዎች ለማመልከት ይህ የስፖርት አድማስ ዘገባ ተዘጋጅቷል፡፡…
Page 11 of 79