ስፖርት አድማስ
ቀነኒሳና ኪፕቾጌ ለአምስተኛ ጊዜ በማራቶን ይፋለማሉ፡፡ የዓለም ሪከርድ ሊሻሻል ይችላል፡፡ የዓለም የማራቶን ሪከርድ ባለቤት ኬንያዊው ኤለውድ ኪፕቾጌ እና በማራቶን ሁለተኛውን የዓለም ፈጣን ሰዓት የያዘው ኢትዮጵያዊው ቀነኒሳ በቀለ በሩጫ ዘመናቸው ለአምስተኛ ጊዜ በማራቶን ውድድር ሊፋለሙ ነው፡፡ ሁለቱ የዓለማችን የረጅም ርቀት የምንግዜም…
Read 899 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) 70ኛውን ኮንግረስ አዲስ አበባ ላይ በሰኔ ወር መግቢያ ያካሂዳል ከአፍሪካ አገራት መካከል ዓለም አቀፉን የእግር ኳስ ጉባዔ በማስተናገድ ኢትዮጵያ ሦስተኛዋ ናት፡፡ ደቡብ አፍሪካ በ2010 እ.ኤ.አ ላይ እንዲሁም ሞሪሽንስ በ2013 እ.ኤ.አ ላይ የፊሄን ኮንግረስ…
Read 1823 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የ32ኛው ኦሎምፒያድ 32 ሁኔታዎች 202 ቀናት ቀርተዋል፤ 206 አገራት 11091 አትሌቶች፤12.6 ቢሊዮን ዶላር በጀት፤ 5 አዳዲስ የኦሎምፒክ ስፖርቶች፤5.9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ፤ እንግዳ ተቀባይ ሮቦቶች እና ሾፌር አልባ ታክሲዎች ፤ 5ሺ የሱሺ ባሮች፤ ከ27 በላይ ቋንቋዎች የሚተረጉም አፕሊኬሽን፤ በአሮጌ የስልክ ቀፎዎች…
Read 764 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ በማልታ አንደኛ ዲቪዚዮን የሴቶች ሊግ ላይ በከፍተኛ አግቢነት እየተደነቀች ነው፡፡ የ22 ዓመቷ ሎዛ ወደ የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ ቋሚ ዝውውር ካደረገች 4 ወራት ሊሞላት ሲሆን፤ በ7 ጨዋታዎች 17 ግቦችን አስቆጥራለች፡፡ በከንባታዋ ከተማ ዱራሜ ውስጥ የተወለደችው ሎዛ አበራ፤ በኢትዮጵያ…
Read 1168 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌደሬሽኖች ማህበር የ2019 የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ላይ በ2019 የዓለም ተስፈኛ አትሌት ዘርፍ ላይ 3 የኢትዮጵያ አትሌቶች ከመጨረሻ እጩዎች ውስጥ ተፎካካሪ ሆነው ገብተዋል፡፡ በሴቶች ምድብ በ2019 ተስፈኛ አትሌት እጩ ሆና የቀረበችው ለምለም ሃይሉ ስትሆን በወንዶች ምድብ ደግሞ…
Read 8090 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ዋልያዎቹ 600 ሺ ዩሮ ዝሆኖቹ 185.93 ሚሊዮን ዩሮ • አንድ ዋልያ በአማካይ 26ሺ ዩሮ አንድ ዝሆን በአማካይ 8.45 ሚሊዮን ዩሮ • 2 ፕሮፌሽናል ዋልያዎች 22 ፕሮፌሽናል ዝሆኖች በ2021 እኤአ ላይ ካሜሮን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚካሄደው የምድብ ማጣርያ ዋልያዎቹ…
Read 3512 times
Published in
ስፖርት አድማስ