ስፖርት አድማስ
• በሁለት ስፖርቶችና በ6 የተለያዩ ዘርፎች አሸናፊዎች ይመረጣሉ • የመጨረሻዎቹን እጩዎች ለመለየት ከህዝብ ከ17ሺ 800 በላይ ድምፅ ተሰብስቧል • በእግር ኳስና በአትሌቲክስ የዓመቱ ምርጦች እያንዳንዳቸው 75ሺ ብር ከዋንጫ እና ምስክር ወረቀት ጋር ይበረከትላቸዋል ሦስተኛውን የኢቢሲ ስፖርት ሽልማት ለማሸነፍ የሚወዳደሩ የመጨረሻ…
Read 935 times
Published in
ስፖርት አድማስ
“ሽልማታችን የኢትዮጵያ ነው” - ዳግማዊት አማረ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ The Challenge Awards ላይ በጎዳና ላይ ሩጫ ዝግጅት ዘርፍ በአለም ቀዳሚ ሆኖ በመመረጥ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል፡፡ ሰሞኑን ይህን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የተገኘው ሽልማት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ከአለማችን ስኬታማ የውድድር አዘጋጆች ጎራ…
Read 1417 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በሁለተኛ ሙከራው ቪዬና ላይ ይሮጣል፤ ከባለፈው ሙከራ በ26 ሰከንዶች መፍጠን ይኖርበታል፡፡ • 41 አሯሯጮች ተመድበዋል፤ ውሃና ኤነርጂ መጠጥ በብስክሌት ይቀርብለታል፤ ፊት ለፊት መንገዱን እያበራለት የሚሄድ መኪናም አለ፡፡ • ‹‹…ጨረቃን እንደረገጠው የመጀመርያ ሰው መሆን ነው ›› • በዓመት ከ300 ቀናት…
Read 6499 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• በአገር ውስጥ ከፍተኛ ህክምና ለአንድ ወር ይቆያል፤ የውጭ ህክምና ሊያደርግም ይችላል ታዋቂው የስፖርት ጋዜጠኛ እና ሁለገብ የሚዲያ ባለሙያ ምስጋናው ታደሰ በእግሩ ላይ ያጋጠመውን ከፍተኛ ህመም ለመታከም የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ እየጠየቀ ነው፡፡ ምስጋናው ታደሰ ለስፖርት አድማስ እንደተናገረው በሚቀጥለው አንድ ወር ለሚከታተለው…
Read 9936 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• የኳታር መሰናዶ 5 ዓመታትን ፈጅቷል፡፡ ከ30ሺ በላይ እንግዶች ከዓለም ዙርያ ትቀበላለች፡፡ • የሰዓታት ለውጥ በውድድሮች ላይ ይኖራል፤ በተለይ ማራቶን በሌሊት መካሄዱ ይጠቀሳል • ለኢትዮጵያ ግምት የተሰጠው በ10ሺ፤ በ5ሺ ሜትር፤ በማራቶን እንዲሁም በ3ሺ ሜትር መሰናክል ነው፡፡ • በትራክ ኤንድ ፊልድ…
Read 9639 times
Published in
ስፖርት አድማስ
• ‹‹የዓለም ማራቶን ሪከርድን ከኬንያውያን የሚነጥቁት ኢትዮጵያውያን ናቸው›› - ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች • ‹‹ቀነኒሳ በማራቶን ዝግጅቱ፤ ስልጠና፤አመጋገቡ አኗኗሩ ላይ ስር ነቀል ለውጥ አድርጓል፡፡›› - NN Running Team • ‹‹ማራቶንን ከ2 ሰዓት በታች መግባት ጨረቃን እንደመርገጥ ነው…›› - ኤሊውድ ኪፕቾጌ 46ኛው…
Read 7835 times
Published in
ስፖርት አድማስ